Prophet Beka Demisie /Heavenly Power Tv/

Prophet Beka Demisie /Heavenly Power Tv/ JESUS IS HEALER I AM HIS SERVANT 👉እንኳን ደህና መጡ ይህንን ፔጅ ላይክ እና ፎሎ ያድርጉ phone number +251912972211 አገልግሎቱን ለመደገፍ Acount Number1000298267717 የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ

ኢሳይያስ 53
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ላሉ ሁ ሉ የሚፀለይበት🔥🔥🔥
26/05/2026

በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ላሉ ሁ ሉ የሚፀለይበት🔥🔥🔥

19/05/2026

Whatsapp 0912972211
0912028040

🔴ነገ እሮብ ጠዋት ከ4:30 ጀምሮ🔥🔥🔥🔥ግንቦት 12 በጉርድሾላ ሰገን ህንፃ
19/05/2026

🔴ነገ እሮብ ጠዋት ከ4:30 ጀምሮ🔥🔥🔥🔥ግንቦት 12 በጉርድሾላ ሰገን ህንፃ

18/05/2026

💥እመን ብቻ
Whatsapp 0912028040
0912972211

“የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።”  — ኢሳይያስ ...
14/05/2026

“የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።”
— ኢሳይያስ 60፥14

13/05/2026

🔴ወዶ የሚያሰቃይ🔥🔥🔥

02/05/2026

አሜንንን በሉ ጭንገፋ ተሰበረ 🙏🙏🙏🙏🙏

🔴ከጌታ ጋር የትም ይመቻል
01/05/2026

🔴ከጌታ ጋር የትም ይመቻል

29/04/2026

የትዳር ተግዳሮት

ነገ ጠዋት 🔥🔥🔥🔥
28/04/2026

ነገ ጠዋት 🔥🔥🔥🔥

ኢሳይያስ 43¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።² በውኃ...
25/04/2026

ኢሳይያስ 43
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።
⁴ በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ።

Address

Ethiopia ADISS ABEBA AROUND SAMIT PEPSI
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Beka Demisie /Heavenly Power Tv/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share