Assembly of God church Koye fecce

Assembly of God church Koye fecce 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ዮሐ.ወ 3:16

22/03/2026
22/03/2026
22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡—23 ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡— የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡—24 እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤25 እግዚአብሔ...
22/03/2026

22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡—
23 ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡— የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡—
24 እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
25 እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
26 እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
27 እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።
ዘኁልቁ 6:22-27

29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራት አልመረጡምና፤‎30 ምክሬን አልፈቀዱምና፥ ዘለፋዬንም ሁሉ ንቀዋልና፤‎31 ስለዚህ የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ ከራሳቸው ምክር ይጠግባሉ።‎32...
28/12/2025

29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራት አልመረጡምና፤
‎30 ምክሬን አልፈቀዱምና፥ ዘለፋዬንም ሁሉ ንቀዋልና፤
‎31 ስለዚህ የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ ከራሳቸው ምክር ይጠግባሉ።
‎32 አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና።
‎33 የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።
‎ ምሳሌ 1:29-33
‎"እግዚአብሔርን መስማት ይሁንልን ።''
‎በፓስተር ተሾሜ
‎‎በኮዬ ፌጨ አጥቢያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን

ዛሬ በኮዬ ፈጨ ጉባኤ  እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አጥቢያ እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏''እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም ''ዘፍ 17:1
30/11/2025

ዛሬ በኮዬ ፈጨ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አጥቢያ እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጠን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
''እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም ''
ዘፍ 17:1

Address

Akaki Kality
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Assembly of God church Koye fecce posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share