ቅዱሳት መካናት

ቅዱሳት መካናት «ንእምሮሙ አበዊነ ቅዱሳን ወመካኒሆሙ ይቄድሶ ለሰብእ - ቅዱሳን አባቶቻችንንና ተጋድሏቸውን የፈጸሙባቸው ቅዱሳት መካናትን እንወቅ»

23/04/2026

የማይቀርበት ጉዞ ወደ መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
* መነሻ ሚያዚያ 23
* መመለሻ ሚያዚያ 25
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 4000 ብር
☞ 0901070707 | 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

👉 እመጓ ( እመ እጓል)
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣

✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃል የሚፈጸምበትን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ የሚከፋበትን ክፉውን ዘመን 8ኛውን ሺህ እንዳታሳይኝ ከልጅሽ አማልጅኝ?" ብሎ እመቤታችንን ለምኖ ዘመኑ ከመግባቱ በፊት በወርኀ ነሐሴ ያረፈው ደጉ ንጉሥ አፄ ናዖድ ያሰራት ስዕለት ሰሚዋ ምስዓለ (ቀጭን አምባ ማርያም) የምትገኝበት፣ ...ግሩም ገዳም ነው።

✞❖✞ መሄድ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳዊያን ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!!!
{አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው}

❖☞ ቢቀሩ የሚቆጩበት የበረከት ጉዞ ወደ ጥንታዊው፦
ሣፍጅ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም
☞ ሚያዚያ 18 እሑድ ደርሶመልስ
☞ የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 1600 ብር

❖☞ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምርት ደለጎ ቅ|ኪዳነ ምሕረት
☞ መነሻ ሚያዚያ 17
☞ መመለሻ ሚያዚያ 26
☞ የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 25000 ብር

በአካል መጥቶ ለመመዝገብ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ ゚

31/03/2026

የጌታችንን ጥንተ ስቅለትና በዓለ ሆሣዕና፤
ቅ.ዑራኤል በደመ መለኮት ዓለምን የቀደሰበትን በዓለ ንግሥ ኑ አብረን እናክብር!
መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
☞ መነሻ መጋቢት 26
☞ መመለሻ መጋቢት 28
☞ የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 3500 ብር

👉 እመጓ ( እመ እጓል)
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣

✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃል የሚፈጸምበትን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ የሚከፋበትን ክፉውን ዘመን 8ኛውን ሺህ እንዳታሳይኝ ከልጅሽ አማልጅኝ?" ብሎ እመቤታችንን ለምኖ ዘመኑ ከመግባቱ በፊት በወርኀ ነሐሴ ያረፈው ደጉ ንጉሥ አፄ ናዖድ ያሰራት ስዕለት ሰሚዋ ምስዓለ (ቀጭን አምባ ማርያም) የምትገኝበት፣ ...ግሩም ገዳም ነው።

✞❖✞ መሄድ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳዊያን ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!!!
{አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው}

❖☞ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ተአምረኛው
ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም
👉 የጉዞ ቀን መጋቢት 27 ደርሶመልስ
👉 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 1400 ብር

❖☞ ወደ ሆሣዕናን በሆሣዕና
☞ መነሻ መጋቢት 26
☞ መመለሻ መጋቢት 27

ለበለጠ መረጃ፦
👉🏾 0911289877 / 0901070707
⛪️ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

#ኦርቶዶክሳዊ

31/03/2026

ጉዞ ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ
👉🏾 የጉዞ ማስታወሻ - ክፍል ፪

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ ゚viralシfypシ゚ #ኦርቶዶክሳዊ #በዓል

24/03/2026

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ተአምረኛው
ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም
👉 የጉዞ ቀን መጋቢት 20 ደርሶመልስ
👉 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 1300 ብር
👉 0911289877 / 0901070707
⛪️ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ አድራሻ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ
👉🏾 አንተነህ ውብሸት
☞ CBE 1000355477448
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ 0042939910101
☞ አማራ 9900001752271
☞ አዋሽ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877

#ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክሳዊ

25/02/2026

አባ ዮሃኒ ገዳም (ደብረ ዓሣ)
ወደ ማኅበረ ሥላሴ እና ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ ገዳማት በሚኖረን ልዩ የንግሥ ጉዞ እንሳለመዋለን።
{በርካታ አስደናቂ ቅዱሳት መካናትን የምንሳለምበት የ15 ቀናት የጉዞ መርሐ ግብር}
☞ መነሻ የካቲት 20
☞ መመለሻ መጋቢት 4
☞ የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 14000 ብር

ለበለጠ መረጃ፦
☞ 0911289877 / 0901070707
⛪️ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ የመሄድ አሳብ ካሎትና ከወሰኑ ቀድመው ይመዝገቡ!
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ #በዓል ゚viralシfypシ゚

19/02/2026

ደብረ የሃ አቡነ አፍፄ ገዳም (አፈ- ዐፄ)

★ ከ፱ቱ ቅዱሳን አንዱ የሆኑትና በንጽሕናቸው ከሞት ይልቅ ሕያው ሆኖ በመሰወር በብሔረ ሕያዋን መኖርን ከአምላከ አበው የተፈቀደላቸው አቡነ አፍጼ ከደጋግ ወላጆቹ ከአባታቸው ከአቡሊዲስና ከእናታቸው ከአቅሌስያ በታናሿ እስያ ውስጥ በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን የተወለዱ ጻድቅ ሲሆኑ ብሉይን ከሐዲስ ጠንቅቀው በመማር የመነኮሱት ገና በሕፃንነታቸው ነው።

★ አባ አፍጼ ከ፰ቱ ወንድሞቻቸው ጋር ወደ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ በዓፄ አልዐሜዳ ዘመነ መንግሥት መጥተው በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም (ኣኽሹም) ጽዮን ማርያም ገዳም በአንድነት ሆነው ለ፲፪ ዓመታት ታቦተ ጽዮንን በንጽሕናና በቅድስና አገልግለዋል። ከዚህ በኋላ እነዚህ ተሰዓቱ ቅዱሳን ተለያይተው የየራሳቸውን ጸሎተ በዓት ሲመሠርቱ ለአቡነ አፍፄ በመንፈስ ቅዱስ ተመርጣ የተሰጠቻቸው የቃልኪዳን ቦታ ደብረ የሃ ትባላለች።

★ አንዳንድ የታሪክ ምሁራን «ከፊደል "ሀ" የመጀመሪያ እንደሆነች ሁሉ የቦታው መጠሪያ "የሀ" ማለት ቃላዊ ፍቺው መጀመሪያ ማለት ነው» ይላሉ። በትግራይ ክልል ውስጥ ከእንትጮ ከተማ ወደ ዓድዋ በሚወስደው አስፓልት መንገድ በቀኝ በኩል ፭ ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘዋ የሃ ከአክሱም በፊት ለነበረው ሥርወ መንግሥት መቀመጫ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት የሚመሰክሩት ሐቅ ሲሆን ጥንታዊነቷን የሚያረጋግጡ ዕፁብ ድንቅ በሚያሰኝ ጥበብ የተሰሩ በርካታ ግኝቶች ዛሬም በቁፋሮ እየተገኙ ነው።

★ የየሃን ጥንታዊነት ከሚመሰክሩና በተሰሩበት ጥበብ ዓለምን ካስደመሙ ግኝቶች ውስጥ ጥቂቶቹ፦
👉 በዘመኑ የአምልኮት ቦታ (መቅደስ) የነበረውና ያለምንም ማጣበቂያ በጥበብ በተጠረቡ ድንጋዮች ብቻ የማሰካካት ዘዴን ተጠቅመው በ፲፪ የድንጋይ ኮለኖች በድርብ ያነጹት ባለ ፪ ፎቅ ጥንታዊ ግንብ፣ በውስጡ የሚገኙት የመስዋእት መሰዊያ ክፍል፣ የእጣን ማጨሻ ክፍል፣ ወዘተ...
👉 ሰዓቱን (ጊዜውን) በጥላ የሚለዩበት ሚዛን ድንጋይ፣
👉 በቁፋሮ የተገኘው ቤተ መንግሥትና ጠቅላላ ክፍሎቹ፣
👉 ነገሥታቱና ሕዝቡ ለተለያየ ግልጋሎት ይጠቀሙባቸው የነበሩ በቁፋሮ የተገኙ የተለያዩ ጥንታዊ የመገልገያ ቁሳቁሶች፣
👉 በዘመኑ የነበሩ ሰዎች የሚያጌጡባቸውና ለተለያየ ግልጋሎት ያውሏቸው የነበሩ በቁፋሮ የተገኙ ውድ ማዕድናት፣
👉 በተለያዩ የምርምር ዘዴዎች ጥንታዊነታቸው የተረጋገጠ የድንጋይ ላይ ጽሑፎችና የጦር መሳሪያዎች፣ ... ወዘተ ይጠቀሳሉ።

★ ጻድቁ በዚህ በትግራይ የሃ ላይ ከ366 ደቀ መዛሙርታቸው ጋር ሆነው የመሠረቱት ዐቢይ ገዳማቸውን ከ፻ ዓመታት በላይ በአበምኔትነት ያስተዳደሩት ሲሆን በእንጦንስና መቃርስ የምንኩስና ስርዓት በርካታ መናኒያንን አፍርተው ገዳማዊ ሕይወትን በቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ አስፋፍተዋል። በዚህ ገዳማቸው ላይ በጾም በጸሎት ተወስነው ብዙ ተጋድሎ ከመፈጸማቸው በተጨማሪ ቅዱሳት መጻሕፍትን ከሱርስትና ከጽርዕ ቋንቋ ወደ ልሳነ ግእዝ ተርጉመዋል፡፡

★ በስብከተ ወንጌል አገልግሎታቸው ለሃገራችን ብርሃን የሆኑት አባታችን ጻድቁ አባ አፍፄን ሕዝቡ በጣዕመ ስብከታቸው ይገረም ስለ ነበር “አፍፄ - አፈ ዐፄ” ብሏቸዋል፡፡ ይኽም የዐፄ (የንጉሥ) አንደበት ያለው ወይም «ንግግር አዋቂ» ማለት ነው፡፡

★ አቡነ አፍጼ በስብከተ ወንጌል፣ በርካታ ቅዱሳት መጻሕፍትን ወደ ግእዝ ቋንቋ በመተርጎም፣ ጠበል እያፈለቁ በርካታ ድውያንን በመፈወስና ገዳማዊ ሕይወትን በማስፋፋት ከ፪፻ ዓመታት በላይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አገልግለው ግንቦት ፳፱ ቀን በ፮፻፹፬ ዓ.ም በዚሁ ገዳማቸው ላይ በሞት ፈንታ ተሰውረዋል፡፡ እግዚአብሔርም በስማቸው ለተማጸነ፣ ገዳማቸውን ለተሳለመ የምሕረት ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል፡፡ እኛም ይህንን በቃልኪዳን የከበረ ዕንቁ ገዳም ወደ አክሱም ጽዮን ማርያም በሚኖሩን የጉዞ መርሐ ግብራት ሁሉ እንሳለመዋለን።

★ አካሄዳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር በማድረጋቸው በሞት ፋንታ እንደ ሄኖክና ኤልያስ ተሰውረው በብሔረ ሕያዋን እንደ ቅዱሳን መላእክት ስብሐተ እግዚአብሔር ምግብ ሆኗቸው በንጽሕና የሚኖሩት ጻድቁ አባታችን አቡነ አፍጼ የተወደደ ምልጃቸው አይለየን! ረድኤት በረከታቸው ይደርብን! አምላከ አበው በጸሎታቸው ይማረን፡፡

★ ይህንን በቃልኪዳን የከበረ ዕንቁ ገዳም በአክሱም ጽዮን ዙር በምናደርጋቸው ጉዞዎቻችን ሁሉ ስለምንሳለመው ከየካትት 20 - መጋቢት 4 ወደ ጥንታዊዎቹ ማኅበረ ሥላሴ እና ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳማት በሚኖረን 9ኛ ዙር ልዩ የንግሥ ጉዞም እንሳለመዋለን።
👉 መነሻ የካቲት 20
👉 መመለሻ መጋቢት 4
👉 የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 14000 ብር
👉 0911289877 / 0901070707
⛪️ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

የመሄድ አሳብ ካሎትና ከወሰኑ ቀድመው ይመዝገቡ!

❖ በአካል ለመመዝገብ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»
👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ

❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ
👉🏾 አንተነህ ውብሸት
☞ CBE 1000355477448
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ 0042939910101
☞ አማራ 9900001752271
☞ አዋሽ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ #በዓል ゚viralシfypシ゚
ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ Quanquayenesh Media
የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/
ሺኖዳ 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲
Hannaa
Mahibere Kidusan - ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል
Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

18/12/2025

መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ፦
👉 ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
⌚️ መነሻ ታኅሣሥ 17 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ታኅሣሥ 20
* የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 4000 ብር
🛫መነሻ ቦታዎች፦ አራዳ ጊዮርጊስ እና መገናኛ

👉 ላስታ ቅዱስ ላሊበላ
[በርካታ ጥንታዊ ገዳማትን የምንሳለምበት ልዩ ጉዞ ነው]
⌚️ መነሻ ታኅሣሥ 25 ከሌሊቱ 10:30
* መመለሻ ጥር 3
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 9000 ብር

🛫 መነሻ ቦታዎች፦ አራዳ ጊዮርጊስ፣ መገናኛ እና ጣፎ አደባባይ

⛪️ አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
📱 0901070707
📱 0911289877
🔻 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ ゚viralシfypシ゚ #ኦርቶዶክሳዊ #ቤተሰብ

18/12/2025

ይህ ገዳም የት ነው?
#

10/12/2025

ተአምረኛዋ የገነት ዋሻ ሽብሻቦ ማርያም

゚viralシfypシ゚ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ

30/10/2025

የንግሥ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቦ
* መነሻ፦ ጥቅምት 4
* መመለሻ፦ ጥቅምት 5 ከንግሥ በኋላ
* የጉዞ ዋጋ ስንሄድ ምሳን ጨምሮ 1000 ብር
★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ!

✥ መነሻ ቦታዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ እና መገናኛ

❖ የዓመቱ 2ኛ ዙር ጉዞ ወደ መንዝ እመጓ ቅ.ዑራኤል
* መነሻ ጥቅምት 21
* መመለሻ ጥቅምት 23
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 3000 ብር
* ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877

☞ የቦታው ቃልኪዳን
ጌታችን ለቅዱስ ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ቅዱስ ቦታ የረገጠና ያየ ትውልደ ዘሩን እባርከዋለሁ እምረዋለሁም፤ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ።" ብሎ ቃል እንደገባበት ልብ ይሏል!

• መነሻ ሰዓት ዓርብ ከሌሊቱ፦
10፡30 አራዳ ጊዮርጊስ፣
11፡00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ፣
12፡00 ጣፎ አደባባይ

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለመመዝገብ)፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36

👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ

👉🏾 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877

27/08/2025

ጎረጎር - እጅግ አስደናቂው ቅዱስ ስፍራ
👉🏾 በወፍ አምሳል የሚገለጹ ስውራን ቅዱሳን ያሉባቸው ሌሊት የሚያበሩ ቅዱሳት ተራሮች
👉 ሙሉውን በቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል

Address

Saris Abo
Addis Ababa

Telephone

+251941960723

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅዱሳት መካናት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቅዱሳት መካናት:

Share