Dinber Yelesh Yechristos Betechristian - MSF Church

Dinber Yelesh Yechristos Betechristian - MSF Church Welcome to the Official Page of the Church of Christ Without Borders (MSF Church). Tele: 0946365218

You will find messages, audio and video sermons, and other correspondences of the local church located at Gemo 3, public service, Addis Ababa, Ethiopia.

11/02/2026

የእምነት ሀይል፦ Part 3 እምነት ምንድን ነው?
የዲቮሽናል መጽሐፍ የቃሉ ትረካ

26/01/2026

የእምነት ሀይል፦ Part 2 እምነት የጻድቅ መኖሪያ
የዲቮሽናል መጽሐፍ የቃሉ ትረካ

22/01/2026

የእምነት ሀይል፦ የጰጋ ቤት
የዲቮሽናል መጽሐፍ የቃሉ ትረካ

09/11/2025

Check out ድንበር የለሽ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ድንበር የለሽ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን.

https://youtu.be/PWLKrIUds20?si=74hzvcaYO4tiseS0
27/09/2025

https://youtu.be/PWLKrIUds20?si=74hzvcaYO4tiseS0

“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።” — መዝሙር 50፥23“He who brings an offering of praise and thanksgiving honors and glorifies Me; and he...

“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”  — መዝሙር 50፥23“He who brings an offering of praise and thanksg...
09/09/2025

“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”
— መዝሙር 50፥23

“He who brings an offering of praise and thanksgiving honors and glorifies Me; and he who orders his way aright , to him I will demonstrate the salvation of God.”
— Ps 50:23 (AMP)

2018 የምስጋና ዓመት /The Year of Thanksgiving

ቅዱሳን ትላንት በቤ/ክናችን ድንቅ የሆነ የአዲሱን ዓመት የቤ/ክናችንን የዓመቱን መሪና ትንቢታዊ ቃል የምናውጅበት ጊዜና ኘሮግራም ነበረን።
በእለቱ ኘሮግራማችን በጸሎትና በአምልኮ የጀመረ ሲሆን በመቀጠልም ወንድማችን አገልጋይ መንግስቱ መዝ 50ን መሰረት አድርጎ "የምስጋና ህይወት" በሚል ርዕስ የእግዚአብሄርን ቃል አካፍሎናል። የዓመቱን የትንቢታዊ አዋጅ ቃል ደግሞ በእህታችን ነብይት እጅጋየሁ የታወጀ ሲሆን፤ አዋጁን መሰረት አድርጋ እህታችን ለጉባኤተኛው ጸልያለች። በእለቱም የጌታ ራትን የወሰድንና የሁለት ወንድሞች በ2017 ጌታ ስላደረግላቸው ድንቅ ነገርም የምስክርነት ጊዜ ነበረን። ጉባኤው በአገልጋይ መንግስቱና በአገልጋይ ወንጌላዊ ገዛኸኝ ጸሎትና ቡራኬ የተዘጋ ሲሆን፤ ከኘሮግራሙ መጠናቀቅ በኋላም ድንቅ የሆነ የአንድነትና የማዕድ መቁረስ ጊዜ ነበረን።

ዓመቱ በነገር ሁሉ ጌታን የምታመሰግኑበት የምታወድሱበት የምታከብሩበትና የምታመልኩበት ይሁን!

“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18

ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!

መልካም አዲስ ዓመት

ተባረኩ!
ሻሎም!
MSF Church

07/09/2025
19/04/2025

“እርሱ በዚህ የለም፤ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤ ኑና ተኝቶበት የነበረውን ቦታ እዩ።”
— ማቴዎስ 28፥6 (አዲሱ መ.ት)

“He is not here; he has risen, just as he said. Come and see the place where he lay.”
— Mat 28፥6 (NIV)

ቅዱሳን እንኳን ለጌታ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሀ!!!!

31/03/2025

Dinber yelesh Yechristos Betechristian-MSF Churchprotestant mezemur church service

Address

Addis Ababa

Telephone

+251917802505

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dinber Yelesh Yechristos Betechristian - MSF Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Dinber Yelesh Yechristos Betechristian - MSF Church:

Share