Habtamu Worku Anbessa

Habtamu Worku Anbessa ኢየሱስ ስለ እኛ በደል ሞተ በደሙም አነፃን ከአብ ጋርም አስታረቀን! "Jesus died for our sins, set us free by His blood, and reconciled us with the Father!"

19/08/2026
19/08/2026



19/08/2026

!
!!

እውነት ነው ምትሉት ብቻ   አድርጉ🥺🥺
19/08/2026

እውነት ነው ምትሉት ብቻ አድርጉ🥺🥺

መጀናጀን ድሮ ቀራ😂 ተጨማሪ አስቅኝ ፎቶዎችን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ!
19/08/2026

መጀናጀን ድሮ ቀራ😂
ተጨማሪ አስቅኝ ፎቶዎችን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ!

ተመስጦ በተግባር😂from comment✍️
19/08/2026

ተመስጦ በተግባር😂

from comment✍️

ዛሬ የመሳቅ ቀን ይሁንላችሁ😂😂ሌላም ፎቶ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙄
19/08/2026

ዛሬ የመሳቅ ቀን ይሁንላችሁ😂😂

ሌላም ፎቶ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙄

New style😂እንዴት አያቹት for 🤪
19/08/2026

New style😂
እንዴት አያቹት for 🤪

17/08/2026

‼️✅️

የብሉይ ኪዳን አገልግሎት ምዕመናን በሙሉ የሚያሳትፍ አለመሆኑን ተመልክተናል። የአዲስኪዳን አገልግሎት ግን በተቃራኒው በክርስቶስ አምነው የዳኑትንና በደሙ የተዋጁትን በሙሉይመለከታል ወይም ያሳትፋል፦
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1ኛ ጴጥ 2፡9)

ክርስቶስ ኢየሱስ በደሙ ቤዛነት የብሉይ ኪዳንን አሠራር ሽሮ አሁን በእርሱ የታመኑትን፣በደሙ የተዋጁትን ሁሉ የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች አድርጓል። ክብር ለስሙ ይሁን አሜን።የአዲስ ኪዳን አገልግሎት መሠረቱ የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ነው። ክርስቶስ ለአለም ሁሉ(ለኃጢአተኞች) መስዋዕት ሆኖ በፈጸመው ሥራ ምክንያት ምዕመናን በሙሉ (ክርስቲያኖች) የንጉሥ ካህናት(አገልጋዮች) ለመሆን በቅተዋል።

“ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናትእንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።” (ራዕ1፡6)

 የንጉሥ ካህናት ለመሆን የተጠራን ሁላችንም በክርስቶስ አካል ውስጥ ጥሪ አለን።
 በጾታና በዕድሜ ሳይወሰን የአዲስ ኪዳን አማኞች ሁላችን የአገልግሎት ጸጋ ተሰጥቶናል(ኤፌ4፡7፣ 1ኛ ጴጥ 4፡10፣ ሮሜ 12፡4-6)።
 የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች ያደረገን ራሱ እግዚአብሔር በጸጋው ጠርቶን ነው እንጂ በሰው በጎፍቃድ ወይም አስተያየት ላይ የተመሰረተ አይደለም(2ኛ ቆሮ 3:6)።
 ሁላችን ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መስዋዕትን ለማቅረብ በክርስቶስ ኢየሱስተመርጠናል(1ኛ ጴጥ 2፡5፣ ሮሜ 12፡1-2)። ሁላችንም አንደ አዲስ ኪዳን አገልጋዮች እናአንደ ንጉሥ ካህናት ለእግዚአብሔር የምናቀርበው የአዲስ ኪዳን መስዋዕት ምስጋና ነው(ዕብ 13፡15)።
 የእግዚአብሔር ካህናት እንድንሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ተመርጠናል (ራዕ 5፡10)።
 በብሉይ ኪዳን ስርዓት ወደ እግዚአብሔር የመቅረብም ሆነ የማገልገል ዕድል የተሰጠውለአሮንና ለልጆቹ ለሌዋውያን ነበር(ዘጸ 6፡16-20፣ ዘኁ 3፡6-10)። እኛም የአዲስ ኪዳንሕዝብ የእግዚአብሔር ቤተሰብና (ኤፌ 3፡15)።

የሊቀ ካህናችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆችሆነናል(ዕብ 2፡11-13፣ ዮሐ 15፡16)።
እግዚአብሔርን ለማምለክም ሆነ ለማገልገል ብቃት ያገኘነው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስበኩል ነው(ቆላ 2፡10)።

ሼር አድርጉ ተባረኩ 🥰🙏🥰

Address

Addis Ababa(Saris)
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtamu Worku Anbessa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share