orthodox Tawahido negn

orthodox Tawahido  negn I'm orthodox

ገብርኤል አባቴ
27/01/2026

ገብርኤል አባቴ

ጳጉሜን(3)ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤልእንኳን ለላቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ይህ ደማ...
08/09/2024

ጳጉሜን(3)
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

እንኳን ለላቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!

በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ይህ ደማቅ በዓል በስፋት ይከበራል

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሲመቱ በቤተክርስቲያናችን በዚህ ቀን፣ ጳጉሜ ፫ ይከበራል

ሩፋኤል "ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ መልአክ" ነውና ለእኛ ለሰው ልጆች ድኅነት ልመናውን ያደርሳል፣ እኛም በዚህ ደስ ይለናል

ልዑል እግዚአብሔርም በሰውነታችን ላይ የሚመጣን ማንኛውንም ቁስል፣ሕማም ይፈውስ ዘንድ ስልጣንን ሰጥቶታል
➻ ማንም የታመመ ቢኖር በእምነት ቅዱስ ኡራኤልን ቢጠራ በተራዳኢነቱ ይፈውሰዋል

" ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን መልአኩን እየለመንን ከልጅነታችን ጀምሮ የሊቀ መልአኩን በዓለ ሲመት በመጠመቅ ስናከብር ኖረናል

ዛሬም ባለንበት ሁሉ የሊቀ መላእኩ ተራዳኢነት አይለየን። ምልጃና በረከቱ አይራቀን።





#ተዋህዶ

#ኢትዮጵያ

እንኳን አደረሳችሁ ።
22/08/2024

እንኳን አደረሳችሁ ።

23/12/2023
ኪዳነ-ምህረት😍ኪዳነ ምህረት ልዩ ነሽ ለኔሳዝን ስጨነቅ አትራቂ ከጎኔየችግሬ ደራሽ እመ እግዚአብሔርቃል ኪዳንሽ ይርዳኝ ከአንቺ ጋር ልኑር(፪)
26/11/2023

ኪዳነ-ምህረት😍
ኪዳነ ምህረት ልዩ ነሽ ለኔ
ሳዝን ስጨነቅ አትራቂ ከጎኔ
የችግሬ ደራሽ እመ እግዚአብሔር
ቃል ኪዳንሽ ይርዳኝ ከአንቺ ጋር ልኑር(፪)

26/11/2023

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when orthodox Tawahido negn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category