3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM

3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM In Matt. 24:14 as our Lord Jesus spoken, this Ministry set up to hasten the second coming of Jesus

31/07/2026

መልካም ሰንበት 💓

የአበላ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ዘማሪዎች

"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።"መዝሙር 65:11-12 መልካም ሰንበት 💓
31/07/2026

"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።"

መዝሙር 65:11-12

መልካም ሰንበት 💓

29/07/2026

ትውስ ይለናል ዛሬም ጎልጎታ 😢
ዘማሪ ኢያሱ ረጋሳ

26/07/2026

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለገብ ስታዲየም ከ ሐምሌ 26 - ነሐሴ 2 2018 ዓ.ም። በሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ።

ኢዩ 2:1
1 የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤

24/07/2026

መልካም ሰንበት 💓

"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?"መዝሙር 27:1 መልካም ሰንበት 💓
24/07/2026

"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?"

መዝሙር 27:1
መልካም ሰንበት 💓

22/07/2026

ባንተ ፊት ያነባሁት እንባዬ
ዘማሪ ተፈራ ወ/ማርያም

fypシ

መዝ ዳዊ 145፥18-19" እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉበእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነውለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋልልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም "መልካም ሰንበት 💗
17/07/2026

መዝ ዳዊ 145፥18-19

" እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ
በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው
ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል
ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም "

መልካም ሰንበት 💗

17/07/2026

መልካም ሰንበት 💓

Singers - Wolaita S**o University PCM

15/07/2026

ኤልሻዳይ 🙌
CMC Seventh Day Adventist Choir❤

Address

Sodo

Telephone

+251968724347

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share