21/05/2026
የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ትን ኢሳ 61:1
ታላቅ የመቀባት ኮንፈራንስ በወላይታ ሶዶ Assemblies of God Church
ከግንቦት 14-16 አርብ ከ10:00 ጀምሮ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን
ነብይ ቢንያም ማቴዎስ በፀሎት እና በእግዘኢአብሄር ቃል ያገለግለናል እንዲሁም ደግሞ ከተለያዩ አገልጋዮች ጋር እግዚአብሄርን እናመልካለን።
አዘጋጆች፣ የኢትዮዽያ ጉባኤ እግዚአብሄር ወይም Assemblies of God ቤተክርስቲያን ወጣቶች ከሶዶ ከተማ ወንጌላውያን ወጣቶች ሕብረት ጋር በመተባበር
በዕለቱም በስፍራው በመገኘት የእግዚአብሄርን ጸጋ እንዲካፈሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል
አድራሻ፣ ሶዶ ከተማ ዋና ማዘጋጃ አስፍልት 100 ሜትር ወደ ላይ