Jesus Christ is God the Son And Savior

10/11/2024
መሪነት ተፅዕኖ ፈጣርነት ነው ። አሸናፊነት ነው ።
23/06/2024

መሪነት ተፅዕኖ ፈጣርነት ነው ። አሸናፊነት ነው ።

21/11/2022

(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 8)
----------
2፤ በብዙ መከራ ተፈትነው ሳሉ የደስታቸው ብዛትና የድህነታቸው ጥልቅነት የልግስናቸውን ባለ ጠግነት አብዝቶአል፤

3፤ እንደ ዓቅማቸው መጠን ከዓቅማቸውም የሚያልፍ እንኳ ወደው እንደ ሰጡ እመሰክርላቸዋለሁና።

4፤ ለቅዱሳን በሆነው አገልግሎት እንዲተባበሩ ይህን ቸርነት በብዙ ልመና ከእኛ ይለምኑ ነበር፥

26/06/2022
01/08/2021

በእግዚአብሔር ብርሃን እንሂድ ደስታን ያጎናጽፋልና
❤❤❤❤❤❤❤❤😲😲😲❤❤❤
💕እንደምን አላችሁኝ ወዳጆቼ ? ሰላምን ናችሁ ? እኔና የእኔ የሆኑት ሁሉ ደህና ነን ።
💕ዉስጣዊ ሰዉነቴ በዚህ የእግዚአብሔር ቃል በደስታ ስለተሞላ ላካፍላችሁ ብዬ ነው ። የእግዚአብሔር መንፈስ አስደሰተኝ አነቃቂቶኛልና ስሙ ይባረክ ።
❤ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናችሁ በህያው ቃል ተተክላችዉ ለምትገኙ የተሰፋ ልጆች ሁሉ ይህ የመፅሐፍ ቅዱሰ ክፍል ለእኛና ወደፊትም ወደ እግዚአብሔር ልመጡ ላለው ማህበረሰብ ሁሉ የምስራች :-
" እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም ጨረቃሽም አይቋረጥም። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 60:20)
👍ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚገኘው ደስታ ፣ብልፅግና ደህንነት ይበዛል ። አሜን።
👍እግዚአብሔር ይጠበቃል ይመራል ይጠነቀቃል ብቻውን ይመራል ጨለማ አይጨለምም በህይወታችን ቀጣይነት ያለው የእግዚአብሔር ክብር ይመራናል ። አሜን ።
👍 የሃዘን የለቅሶ የመከራ የጭንቅንቅ ዘመን ያበቃል የአምላካችን ደስታ የእኛ ደስታ ይሆናል ። የእግዚአብሔር የሆኑት ብቻ የሚገኙበት ጉባኤ ፣ክርስቶስ ኢየሱስ ብርሃን የሆነላቸው የበጉ ምርጦች በምኖርበት ደስታ እንኖራለን ። አሜን።

15/05/2021

" በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን፤ እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል። "
(መዝሙረ ዳዊት 108:13)

21/02/2021

" እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። "
(ትንቢተ ናሆም 1:7)

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰለም ለሀገር ልጆች ሁለ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይሁንልን ።
01/11/2020

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰለም ለሀገር ልጆች ሁለ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይሁንልን ።

Address

Wonderful Jesus Christ Church
S**o
@@@1223@@7

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251916833563

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jesus Christ is God the Son And Savior posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jesus Christ is God the Son And Savior:

Share