Orthodox ngne

Orthodox  ngne Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Orthodox ngne, Addis Ababa, Tulu Dimtu.

ሚካኤል አባቴ
19/06/2023

ሚካኤል አባቴ

21/05/2023
ፍትህ ለጉንችሬ ኦርቶዶክሳዊያን
25/04/2023

ፍትህ ለጉንችሬ ኦርቶዶክሳዊያን

13/04/2023
10/04/2023

የሚያስድናትን አማላጇን ሳይሆን የሚያድናትን አምላኳን የምታውቅ ነፍስ... "ኢየሱስ"... የሚለውን ስም ስትሰማ..... "አሁን አድን" ትላለች።
***

አምላክን እንጅ አማላጅን የማታመልክው መቅደስ ልጆች ነን !!!

“ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።ማቴ 21፥9"

እግዚአብሔር ይመስገን !!!

እንኳን አደረሰን !!!

Kune Demelash kassaye -Arba Minch

06/04/2023

እንደ መልከጼዴቅ ክህነቱ ዘለዓለም
በደሙ ከፈተው የሰማዩን ዓለም
በመረቀው መንገድ ወደ አብ ገባን
አንድ ጊዜ ሞቶ ህያው አረገን
+++
ሊቀ ካህኔ ሊቀ ካህኔ ነጭ ለበስኩኝ
ሞተህ ስለኔ
ብርሃን ለበስኩ ሞተህ ስለኔ
+++
እዩት ራቁቱን ተሰቅሎ ማማሩ
እዩት ያንን ልቡን ወሰን አልባ ፍቅሩን
ህማም ተሸክሞ ወደ መስቀል ሄደ
ሲሞት መጋረጃው በእርሱ ተቀደደ
ስብሐት ለእግዚአብሔር ሰላም ላወረደ

ከአዲሱ ቁ 9 መዝሙር የተወሰደ
እንኳን ለመድኃኒዓለም አደረሳችሁ

በረከታቸው ይደርብን
26/03/2023

በረከታቸው ይደርብን

23/03/2023

@ orthodox challenge
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ!!!ሱሪ አለብስም፣ሜካፕ አልቀባም፣ አልኮል መጠጥ አልጠጣም...ሌሎችም ከእምነቴ ውጪ የሆኑ ነገሮችን ላለማድረግ በአባቴ በቅዱስ እግዚአብሔረ በእናቴ በቅድሰት ድንግል ማርያም ስም ቃል ገብቻለሁ እናንተስ???

Address

Addis Ababa
Tulu Dimtu
22

Telephone

+251941976552

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox ngne posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share