ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አትንኩ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አትንኩ .sitnekun.enbezalen

ገናና የሆነ የመላእክት አለቃቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን
23/10/2023

ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ
ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡
ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን

12 አባቴ ❤🙏 🙏አሜን ይበል❤
23/10/2023

12 አባቴ ❤🙏
🙏
አሜን ይበል❤

👉   እንኳን አደረሰን 🙏❤️ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ    አደረሰን   የአባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 🙏❤️
15/10/2023

👉 እንኳን አደረሰን 🙏❤️

ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አደረሰን

የአባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን 🙏❤️

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና በረከት አይለየን አሜን👏💖     *““““““ ““““*      ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘማሪ ዲ/ን አብረሃም በትሩገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡዬመናኝ ባህታዊ ለአ...
15/10/2023

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃና በረከት አይለየን አሜን👏💖

*““““““ ““““*
ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ዘማሪ ዲ/ን አብረሃም በትሩ

ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡዬ
መናኝ ባህታዊ ለአማኑኤል
ዙቃላ ትናገር ትመሰክር
ወነጌልን ሰብከሀል ሆነህ ምስክር
ፀሎተኛ ነህ አገለጋይ
ሰማያዊ ነህ ባለማይ
ድንቅ ምስክር ለአዶናይ
መናኝ ባህታዊ ሁሉን ቻይ
ለበሰሃል ፀጋ ከልኡል
የክብርን ካባ ከአማኑኤል
ተለይተሃል በበረሓ
ጌታ አክብሮሃ በፍሰሓ
እንደ ቅዱሳን ሓዋረያት
እንደ ነብያት መነኮሳት
ገደል አበራ ታምራትህ
ያስታርቀናል ፀሎት ልመናህ
ቅዱስ አረጋዊው መለኮሴ
ቀድሳት ኢትዮብያን በዉዳሴ
በረከት ይብዛልን ፀሎትክ
ደሳላት ነፈሳችን በስሪክ🙏🥰

አቡዬ5🙏❤
15/10/2023

አቡዬ5🙏❤

 #የሥልጣንና የመንበር ሽኩቻ የማያተራምሳት አንዲት እና ቀዳማዊት  # ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን # በእግዚአብሔር አብ ፀጋ : በእግዚአብሔር ወልድ ቸርነትና በመንፈስ ቅዱስ አንድነ...
06/02/2023

#የሥልጣንና የመንበር ሽኩቻ የማያተራምሳት አንዲት እና ቀዳማዊት # ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን # በእግዚአብሔር አብ ፀጋ : በእግዚአብሔር ወልድ ቸርነትና በመንፈስ ቅዱስ አንድነት ፀንታ ኖራለች ትኖራለችም !!! አንድ ሲኖዶስ - አንድ ፓትርያርክ - አንዲት ቤተክርስትያን !!!🙏🏼

Artist Gossaye Tesfaye🙏❤
🙏

ዋሽንግተን ዲሲ ጠጠር መጣያ የለም።
06/02/2023

ዋሽንግተን ዲሲ ጠጠር መጣያ የለም።

♦ "በር ሰብሮ የሚገባው ሽፍታ እንጂ የቤተክርስቲያን አባት አይደለም። የንፁሀንን ደም እረግጦ ወንበር ላይ የሚቀመጥ ፓለቲከኛ እንጂ ጳጳስ አይደለም"ብፁዕ አቡነ ናትናኤል  ያድርጉ
06/02/2023

♦ "በር ሰብሮ የሚገባው ሽፍታ እንጂ የቤተክርስቲያን አባት አይደለም። የንፁሀንን ደም እረግጦ ወንበር ላይ የሚቀመጥ ፓለቲከኛ እንጂ ጳጳስ አይደለም"

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
ያድርጉ

በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ዳሰነች ወረዳ በማኅበረ ቅዱሳን አስተባባሪነት በዳሰነችኛ ቋንቋ ቅዱስ ወንጌልን ሲማሩ ከነበሩ ወገኖች መካከል 1182 አዳዲስ አማንያን ብጹዕ አቡነ ፊልጶስ የደቡብ ...
06/02/2023

በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ዳሰነች ወረዳ በማኅበረ ቅዱሳን አስተባባሪነት በዳሰነችኛ ቋንቋ ቅዱስ ወንጌልን ሲማሩ ከነበሩ ወገኖች መካከል 1182 አዳዲስ አማንያን ብጹዕ አቡነ ፊልጶስ የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት እና ብጹዕ አቡነ ኤልያስ የስዊድንና እስካንዲናቪያን ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ በተገኙበት በኦሞ መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ጥምቀት ተፈጽሞላቸው የቅድስት ሥላሴን ልጅነት በማግኘት የቤተ ክርስቲያን አባላት ሆነዋል፡፡

Share Share ለሁሉም 🙏❤

የማይነካ ነካክተዋልና፣ ገና ድፍን ኢትዮጵያ ትንተከተካለች! ደሴ💚💛❤ share share
06/02/2023

የማይነካ ነካክተዋልና፣ ገና ድፍን ኢትዮጵያ ትንተከተካለች!
ደሴ💚💛❤ share share

ባለመሀተብ የሆናችሁ Share ያድርጉ መልካም  #ስንበት💚❤ #የአባቶች ፀሎት አይለየን🙏📷 Űm Røíí Nąfäwűበውስጥ መስመር የሚትልኩልኝ ፎቶ እና መልእክት ምዝጋናዬ ከልብ ነው🙏የቻልኩትን...
20/02/2022

ባለመሀተብ የሆናችሁ Share ያድርጉ
መልካም #ስንበት💚❤
#የአባቶች ፀሎት አይለየን🙏
📷 Űm Røíí Nąfäwű
በውስጥ መስመር የሚትልኩልኝ ፎቶ እና መልእክት ምዝጋናዬ ከልብ ነው🙏
የቻልኩትን ያህል Photo Share ለማድረግ እሞክራለሁ አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን።🙏

Address

Areka
S**o
12

Telephone

+251944441182

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አትንኩ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አትንኩ:

Share