Jimma University Evangelical Christian Students Fellowship

Jimma University Evangelical Christian Students Fellowship Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jimma University Evangelical Christian Students Fellowship, Religious organisation, Jimma.

This is the official page ofJUECSF / main campus Follow us and share for more Leaders ይህ ጅ.ዩ.ወ.ክ.ተ.ህ /ዋናው ጊቢ የfacebook ገጽ ነው ተከተሉን ለሌሎችም አጋሩ መሪዎች

21/05/2026
2 days left until worship night 🌘 come expecting. Come ready. See you there 💛  night
21/05/2026

2 days left until worship night 🌘 come expecting. Come ready. See you there 💛

night

ዛሬ
04/05/2026

ዛሬ

03/05/2026
✨✝️ ክ ር ስ ቶ ስ   ፅ ድ ቃ ች ን✨✝️ ልዩ የፋሲካ አዳር ፕሮግራም
19/04/2026

✨✝️ ክ ር ስ ቶ ስ ፅ ድ ቃ ች ን✨✝️ ልዩ የፋሲካ አዳር ፕሮግራም

📢የዝማሬ ምሽት📢✨✝️እንኳዋን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ😊⭐ነገ(ሰኞ) ልዩ የአምልኮ ምሽት እንደ Fresh batch ይኖረናል።...
13/04/2026

📢የዝማሬ ምሽት📢

✨✝️እንኳዋን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ😊

⭐ነገ(ሰኞ) ልዩ የአምልኮ ምሽት እንደ Fresh batch ይኖረናል። ስለዚህ በጊዜ እንድንገኝ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።

❌መቅረት ፈፅሞ አይታሰብም!!

ራእይ 5 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እንዲህም እያሉ አዲስ መዝሙር ዘመሩ፤ “መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል።
¹⁰ ለአምላካችንም መንግሥትና ካህናት አድርገሃቸዋል፤ እነርሱም በምድር ላይ ይነግሣሉ።”

🗓️ ሰኞ (ነገ) ማታ
⏰12:00 ጀምሮ
⛪ቆጪ MKC

💥✨ል ዩ  የ ት ን ሣ ኤ በ ዓ ል አ ዳ ር  ፕ ሮ ግ ራ ም !!✨✝️እንኳዋን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን🤗 መጽሐፍ ...
09/04/2026

💥✨ል ዩ የ ት ን ሣ ኤ በ ዓ ል አ ዳ ር ፕ ሮ ግ ራ ም !!

✨✝️እንኳዋን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱሳን🤗

መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር  — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21 ላይ እንዲህ ይላል 👇👇

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።”
ስለዚህ ይህን ቸርነት የቀመስን - ክርስቶስ ፅድቃችን የሆነል - ሁላችንም በአንድነት ተገናኝተን ጌታን እናመሰግን ::

🔴❌መቅረት የማይታሰብ ነዉ!!

🗓️ አርብ (ነገ) ማታ

⛪ቆጪ MKC

Address

Jimma

Telephone

+251936281818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma University Evangelical Christian Students Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jimma University Evangelical Christian Students Fellowship:

Share