Su South west Region

Su South west Region Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Su South west Region, Religious organisation, Jimma.

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል።

#ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው።

ይህ ቻናል፣ የደቡብ ምዕራብ ክልል የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚተላለፍበት ነው። ኑ አብረን እናገልግል!

ባለፉት ሶስት ሳምንታት፣ የኤፌሶንን መልዕክት በተከታታይ ስናጠና ነበር። ጌታ የተወደዱ ምሽቶችን ሰጥቶን ነበር። #መረዳት!  #መኖር!  #መጽናት በሚሉ ሀሳቦች፣ ከምዕራፍ 1 እስከ 3 በመጀመ...
10/04/2026

ባለፉት ሶስት ሳምንታት፣ የኤፌሶንን መልዕክት በተከታታይ ስናጠና ነበር። ጌታ የተወደዱ ምሽቶችን ሰጥቶን ነበር።

#መረዳት! #መኖር! #መጽናት በሚሉ ሀሳቦች፣ ከምዕራፍ 1 እስከ 3 በመጀመሪያው ሳምንት፣ ምዕራፍ 4 እና 5ን በሁለተኛው ሳምንት፣ ምዕራፍ 6ን ደግሞ በመጨረሻው ሳምንት ተመልክተናል።

ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ።



ተከታታይ ትምህርታችን አርብ ይጀምራል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ‼️
18/03/2026

ተከታታይ ትምህርታችን አርብ ይጀምራል።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ‼️

ልዩ የአምልኮ ምሽትJimma Highschool Christian Student Fellowship
03/03/2026

ልዩ የአምልኮ ምሽት

Jimma Highschool Christian Student Fellowship

የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት በጅማ ኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ፣ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
24/02/2026

የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት በጅማ ኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተዘጋጀ፣ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

  በሚዛን ከተማ፣ በሚዛን አከባቢ ( ቦንጋ፣ ሚዛን፣ ሸኮ፣ ቢፍቱ፣ ቴፒ ) ከሚገኙ የተማሪ መሪዎች ጋር የትምህርትና ስልጠና ጊዜ ነበረን። እግዚአብሔር ረድቶን ብዙዎች የተጠቀምንበትን ፕሮግራ...
11/02/2026





በሚዛን ከተማ፣ በሚዛን አከባቢ ( ቦንጋ፣ ሚዛን፣ ሸኮ፣ ቢፍቱ፣ ቴፒ ) ከሚገኙ የተማሪ መሪዎች ጋር የትምህርትና ስልጠና ጊዜ ነበረን። እግዚአብሔር ረድቶን ብዙዎች የተጠቀምንበትን ፕሮግራም አሳልፈናል።

በዚህ ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ህይወታቸው በሁሉም አቅጣጫ (በትምህርት፣ በቤተሰብ ህይወት፣ በአገልግሎት እና በመንፈሳዊ ህይወት) ሚዛናዊ ሊሆን እንደሚገባ፣ ትምህርት ቤቶቻቸው ከትምህርት በተጨማሪ የወንጌል ተልዕኮን የሚሰሩበት ስፍራ እንደሆነ፣ ራሳቸውን በደንብ እንደተመለከቱ እና አላማቸውን በማሰብ እግዚአብሔር በእነርሱ ላለው አላማ እንደሚኖሩ መረዳታቸውን እና ከነበራቸው አስተሳሰብ ለውጥ ማምጣታቸውን ተናግረዋል።

ክብር ኹሉ ለእግዚአብሔር ይኹን።



  የጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን።በሚዛን ከተማ፣ ከሚዛን፣ ከቦንጋ፣ ከቴፒ፣ ከአማን፣ ከሸኮ፣ ከቢፍቱ የተማሪ መሪዎች ጋር የትምህርትና ስልጠና ጊዜ እያሳለፍን ነው።በዚህ ፕሮግራም ጌታ ረድቶ...
09/02/2026





የጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን።

በሚዛን ከተማ፣ ከሚዛን፣ ከቦንጋ፣ ከቴፒ፣ ከአማን፣ ከሸኮ፣ ከቢፍቱ የተማሪ መሪዎች ጋር የትምህርትና ስልጠና ጊዜ እያሳለፍን ነው።

በዚህ ፕሮግራም ጌታ ረድቶን የተለያዩ ርዕሶች ላይ ትምህርት እየወሰድን ሲሆን፣ የዘፍጥረት መፅሐፍን፣ እሴቶችንን፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴን፣ የወንጌል ተልዕኮን በመጀመሪያው ቀን ተምረናል።

ክብር ኹሉ ለእግዚአብሔር ይኹን።



የጅማና አከባቢው የተማሪ መሪዎች ትምህርትና ስልጠና ሁለተኛ ቀንየጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን፣ ለተከታታይ ኹለት ቀን ለተማሪ መሪዎች ሲሰጥ የነበረው ትምህርትና ስልጠና ጌታ ረድቶን ጨርሰናል...
07/02/2026

የጅማና አከባቢው የተማሪ መሪዎች ትምህርትና ስልጠና ሁለተኛ ቀን

የጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን፣ ለተከታታይ ኹለት ቀን ለተማሪ መሪዎች ሲሰጥ የነበረው ትምህርትና ስልጠና ጌታ ረድቶን ጨርሰናል። በዚህ ቆይታችን፣ የዘፍጥረት መፅሐፍን፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ፣ የቤተሰብ ቡድን፣ ሚዛኑን የጠበቀ ህይወት፣ አገልጋይ መሪነት፣ የወንጌል ተልዕኮ፣ በሚሉ ርዕሶች ላይ ትምህርት የወሰድን ሲሆን፣ የፀሎት ጊዜም ነበረን።

የማንረሳውን ጊዜ ጌታ ሰጥቶናል።

ተባረኩ!



04/02/2026
04/02/2026
   በጅማና በአከባቢው ለሚገኙ የተማሪ መሪዎች የትምህርትና የስልጠና ጊዜ ዛሬ ጌታ ረድቶን ጀምረናል። በዚህ ፕሮግራም የተማሪ መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ የተለያዩ ርዕሶች ላይ ትምህርት ወስደና...
04/02/2026



በጅማና በአከባቢው ለሚገኙ የተማሪ መሪዎች የትምህርትና የስልጠና ጊዜ ዛሬ ጌታ ረድቶን ጀምረናል። በዚህ ፕሮግራም የተማሪ መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ የተለያዩ ርዕሶች ላይ ትምህርት ወስደናል።

በዚህ ፕሮግራም የተሳተፋችሁ ኹሉ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።



የጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን።🔔 ቅዳሜ፣ 23/05/2018፣ የ Christian Ethics ( ክርስቲያናዊ ሥነ ምግበር ) ትምህርትና ስልጠና ደስ በሚል ሁኔታ አድርገን ነበር ‼️ ስለሁሉም ...
02/02/2026

የጌታ ፀጋ ከኹላችሁ ጋር ይኹን።

🔔 ቅዳሜ፣ 23/05/2018፣ የ Christian Ethics ( ክርስቲያናዊ ሥነ ምግበር ) ትምህርትና ስልጠና ደስ በሚል ሁኔታ አድርገን ነበር ‼️

ስለሁሉም ጌታ ይክበር 🙏



ተባረኩ🙌

Address

Jimma

Telephone

+251943216368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Su South west Region posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share