Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Areka
  • Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

🛎 ሁላችሁም ተጋብዛችኅል !!!
22/02/2026

🛎 ሁላችሁም ተጋብዛችኅል !!!

ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ከዜማ ባንድ ጋር የካቲት 15/2018 ማለትም እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ስለሚኖረን ሰዓቱን ጠብቀን በቦታው እንድንገኝ...
19/02/2026

ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ከዜማ ባንድ ጋር የካቲት 15/2018 ማለትም እሁድ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ስለሚኖረን ሰዓቱን ጠብቀን በቦታው እንድንገኝ ይሁን። ሌሎች ወንድም እና እህቶችን ይዘን መምጣት አንዘንጋ‼️

የፊታችን ሀሙስ የካቲት 05 ከአመሻሻሽ 11:00 ጀምሮ.. አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን እንዲሁም እሁድ የጠዋት ክፍለ ጊዜን ጨምሮ ልዩ የትምህርት እና የስልጠና ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ...
11/02/2026

የፊታችን ሀሙስ የካቲት 05 ከአመሻሻሽ 11:00 ጀምሮ.. አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን እንዲሁም እሁድ የጠዋት ክፍለ ጊዜን ጨምሮ ልዩ የትምህርት እና የስልጠና ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!! ለዚህ መንፈሳዊ ግብዣ ሁላችሁም ተጋብዛችኅል። ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ 🏃🏾🏃🏾

ረቡዕ ታህሳስ 15 ከ12:00 ጀምሮ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!! ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ 🏃🏾🏃🏾
21/12/2025

ረቡዕ ታህሳስ 15 ከ12:00 ጀምሮ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!! ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ 🏃🏾🏃🏾

ላለፉት 3 ወራት ያህል በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሙዚቃ ኪቦርድ ሲሰለጥኑ የቆዩት 5 ሙዚቀኞች ስልጠናቸውን በአግባቡ አጠናቀው በቀን 28/03/2018 ዓ.ም የምስክር ወረቀት ...
14/12/2025

ላለፉት 3 ወራት ያህል በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሙዚቃ ኪቦርድ ሲሰለጥኑ የቆዩት 5 ሙዚቀኞች ስልጠናቸውን በአግባቡ አጠናቀው በቀን 28/03/2018 ዓ.ም የምስክር ወረቀት አግኝተዋል:: ስለእነዚህ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏾

የወጣቶችን ሳምንት አስመልክቶ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ ከታህሳስ 3 - 5 በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!! ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ 🏃🏾🏃🏾📖 የቃለ ...
11/12/2025

የወጣቶችን ሳምንት አስመልክቶ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ ከታህሳስ 3 - 5 በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!! ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ 🏃🏾🏃🏾

📖 የቃለ መልዕክት ጊዜ
ከአገልጋይ ሕስቅያስ ጎአ

🎹 የመዝሙር ጊዜ
ከዘማሪት ትዕግስት ሮቤል

⏰ አርብ ከ10:00 ጀምሮ
⏰ ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን

09/12/2025

ከ8 ወር በፊት እና አሁን.. የአረካ ቁ.2 ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን የህንፃ ግንባታ ስራ.. አሁንም ህንጻውን ለመጨረስ ብዙ ስራዎች ስለሚቀሩ ባላችሁ አቅምና ጉልበት በተለያየ መንገድ እንድታግዙ የቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ነው።
CBE Account 👉 1000039090744
AREKA K2 K/H/B/YEHINTSA SIRA

07/12/2025

የአረካ ቁ.2 ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን የህንፃ ግንባታ ስራ.. አሁንም ህንጻውን ለመጨረስ ብዙ ስራዎች ስለሚቀሩ ባላችሁ አቅምና ጉልበት በተለያየ መንገድ እንድታግዙ የቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ነው።
CBE Account 👉 1000039090744
AREKA K2 K/H/B/YEHINTSA SIRA

የአረካ ቁ.2 ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን የህንፃ ግንባታ ስራ እነዚህ ከስር በምስል ያስደገፍናቸው በባለፉት 4 ወራት ውስጥ የተሰሩ የFoundation column እና የRetaining wall ግንባታ ...
28/11/2025

የአረካ ቁ.2 ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን የህንፃ ግንባታ ስራ

እነዚህ ከስር በምስል ያስደገፍናቸው በባለፉት 4 ወራት ውስጥ የተሰሩ የFoundation column እና የRetaining wall ግንባታ ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ የሚያሳይ ሲሆን ህንጻውን ጌታ በብዙ እየረዳን በፍጥነትና በጥራት ቶሎ ለመጨረስ እየተሰራ ይገኛል።

በመጨረሻም እዚህ ኢትዮጵያም ሆነ በተለያዩ የአለም ሀገራት የምትኖሩ የቤተክርስቲያን ልብ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ በጸሎት፣ በጉልበት ስራ፣ በቁሳቁስ፣ በጥሬ ገንዘብ የአቅማችሁን ሁሉ እንድታበረክቱ የቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ነው።

አሁንም ህንጻውን ለመጨረስ ብዙ ስራዎች ስለሚቀሩ ባላችሁ አቅምና ጉልበት በተለያየ መንገድ እንድታግዙ የቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ነው።

CBE Account
1000039090744
AREKA K2 K/H/B/YEHINTSA SIRA

🗓 ነገ ረቡዕ ህዳር 03 /2018⏰ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ባለን የአምልኮ ጊዜየቃለ መልዕክት ጊዜከአገልጋይ አማኑኤል ዳንኤል (ጆሊ)የመዝሙር ጊዜዘማሪት ትዕግስት ሮቤልዘማሪት ሙስኪ ማርቆስ...
11/11/2025

🗓 ነገ ረቡዕ ህዳር 03 /2018
⏰ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ ባለን የአምልኮ ጊዜ

የቃለ መልዕክት ጊዜ
ከአገልጋይ አማኑኤል ዳንኤል (ጆሊ)

የመዝሙር ጊዜ
ዘማሪት ትዕግስት ሮቤል
ዘማሪት ሙስኪ ማርቆስ
ዘማሪት ቤተልሔም

አብረን ጌታን ምናመልክ ይሆናል::

በአረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘን እንምጣ

09/11/2025

Address

Areka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Areka No.2 Kale Hiwot Church አረካ ቁ.2 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን:

Share