ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማ/Rohobot orthodox tewahido spritual service asociation

  • Home
  • Ethiopia
  • Logya
  • ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማ/Rohobot orthodox tewahido spritual service asociation

ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማ/Rohobot orthodox tewahido spritual service asociation ማኅበሩ የተቸገሩትን በእድሜ;በህመም እና በተለያዮ ምክንያቶች የእለት ጉርስ የሚቸግራቸውን ቤት ለቤት በመዘዋወር እያረጋገጠ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል።

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞የዕለቱን ወንጌል እናንብብ !ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ምየማቴዎስ ወንጌል ም 2 ፥ 19 - ፍጻሜ መልካም ዕለተ ሰኑይ  !ርኆቦት መን...
23/06/2025

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞

የዕለቱን ወንጌል እናንብብ !
ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
የማቴዎስ ወንጌል ም 2 ፥ 19 - ፍጻሜ

መልካም ዕለተ ሰኑይ !
ርኆቦት መንፈሳዊ አገልግሎትማኅበር

12/12/2024

Check out Beza gashaw LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from Beza gashaw.

11/10/2024
✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞በማኅበራችን የ2016 ዓ.ም የሚያዚያ ወር ወርሃዊ አስተዋጾ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ማበርከት ዛሬ የተጀመረ መሆኑን እያስታወስኩ ሁላች...
22/04/2024

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞

በማኅበራችን የ2016 ዓ.ም የሚያዚያ ወር ወርሃዊ አስተዋጾ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ማበርከት ዛሬ የተጀመረ መሆኑን እያስታወስኩ ሁላችንም እንደ ገቢያችን እንደ አቅማችን እንዲሁም የ40 ቀን የትንሳዔ ጾም ቁርሳችንን ለነድያን ጨምረን አስተዋጾ በማበርከት ማኅበራችን በሚያከናውነው የበረከት ስራ እንድትሳተፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የማኅበሩን የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000452466787 መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ።
ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማኅበር።

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞የተናከናወነ የበረከት ስራ ለማኅበራችን አባሎች እና ደጋፊዎች ስለማሳወቅ:-ማኅበራችን ከአፋር ኃገረ ስብከት ውጭ ለሚገኙ የእጣን;ጧፍ...
13/04/2024

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
የተናከናወነ የበረከት ስራ ለማኅበራችን አባሎች እና ደጋፊዎች ስለማሳወቅ:-
ማኅበራችን ከአፋር ኃገረ ስብከት ውጭ ለሚገኙ የእጣን;ጧፍ እና ዘቢብ እጥረት ላለባቸው የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ለአገልግሎት የሚውል በመለገስ የበረከት ስራ አከናወነ ይህ ታላቅ የበረከት ስራ እንዲከናወን የሁላችንም የማኅበሩ አባሎች ድርሻ ከፍተኛ ስለሆነ የማኅበሩ አባሎችን ልዑል እግዚአብሔር በምትኖሩበት በምትሰሩበት ሁሉ በጤና በሰላም በበረከት እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ያቆይልን ሌሎችን የበረከት ስራዎች የምናከናውንበትን እድሜ መንፈሳዊ ጽናት አምላካችን ለሁላችንም ያድለን።
ተጻፈ ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም
ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማኅበር

12/03/2024
✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞በማኅበራችን የ2016 ዓ.ም የየካቲት ወር ወርሃዊ አስተዋጾ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ማበርከት ዛሬ የተጀመረ ስለሆነ ሁላችንም እንደ ገ...
21/02/2024

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
በማኅበራችን የ2016 ዓ.ም የየካቲት ወር ወርሃዊ አስተዋጾ ለመንፈሳዊ አገልግሎት ማበርከት ዛሬ የተጀመረ ስለሆነ ሁላችንም እንደ ገቢያችን እንደ አቅማችን በገንዘባችን አስተዋጾ በማበርከት ማኅበራችን በሚያከናውነው የበረከት ስራ እንድትሳተፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የማኅበሩን የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000452466787 መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ።
ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማኅበር።

22/12/2023

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
መልዕክት
ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በዕለተ አርብ ከምሽቱ 12:50 ደቂቃ ጀምሮ ሳምንታዊ የፀሎት መርሐ-ግብር በሎጊያ ደብረ ማኅቶተት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ የማኅበራች አባት ቀሲስ ውበቱ አማረ በሚገኙበት ስለሚከናውን በሰዓቱ እንዲገኙ በእመ አምላክ/በወላዲተ አምላክ ስም ጥሪያችንን ስናቀርብ በአክብሮት ነው !!!
አደራ በሳምንታዊ የጸሎት መርኃ-ግብር እንዳይቀሩ።
ርኆቦት መንፈሳዊ አገልግሎት ማኅበር።

21/12/2023

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
በሎጊያ እና አካባቢው የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም ታህሳስ 14/2016 ዓ.ም በሎጊያ ደብረ ማኅቶት ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰንበት ት/ቤት አዳራሽ እንድንገኝ ማኅበረ ቅዱሳን ሎጊያ ማዕከል በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪ ያቀረበ ስለሆነ ሁላችንም በእለቱ ሌሎች አለማዊ ቀጠሮዎችን ሰርዘን በጥሪው መሰረት እንድንገኝ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን።

06/10/2023

✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
ታላቅ መንፈሳዊ መልእክት በሎጊያ ከተማ ለምንኖር የተዋህዶ ልጆች;
ውድ የማኅበራችን አባሎች እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ዋላችሁ;እንዴት አመሻችሁ እንዴትስ እሰከዚህ ሰዓት ደረሳችሁ?አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለንስሀ የሚሆን እድሜ የሰጠን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም ከእናቱ ከወላዲተ አምላክ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ወዶ እና ፈቅዶ ማኅበራችን በዛሬው እለት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል በተሰቀለበት እለተ አርብ ሳምንታዊ የጾሎት መርኃ-ግብር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ በሎጊያ ደብረ ማኅቶት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለሚከናወን በሎጊያ እና አካባቢው የምትኖሩ የማኅበራችን አባሎች እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን የማኅበር ጸሎት ተሳታፊ እንድንሆን በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማኅበር

Address

Logya

Telephone

+251911790971

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማ/Rohobot orthodox tewahido spritual service asociation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ርኆቦት የኦ/ተ/መ/አገ/ማ/Rohobot orthodox tewahido spritual service asociation:

Shortcuts

Share