Mighties Temple Church / Rhema TV

Mighties Temple Church / Rhema TV Vision:- Raising a mighty generation through the word of God and Spirit of God.

27/08/2026

 #የእግዚአብሔር  #ቸርነት ነገ ዕሮብ ነሀሴ 20 ምሽት ከ⏰ 11:30 ⏰ ጀምሮ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል። የእግዚአብሔርን ቃል"የእግዚአብሔር ቸርነት" በሚል ከመንፈስ ቅዱ...
25/08/2026

#የእግዚአብሔር #ቸርነት

ነገ ዕሮብ ነሀሴ 20 ምሽት ከ⏰ 11:30 ⏰ ጀምሮ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል። የእግዚአብሔርን ቃል"የእግዚአብሔር ቸርነት" በሚል ከመንፈስ ቅዱስ በተከፈተ ሰማይ እንማራለን።በዚህ የፀጋ ምሽት ከእኛ በመገኘት ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ማያዛችሁን አትዘንጉ!!!እንዲሁም ጌጠኛ ልብስ መልበሳችሁን አትዘንጉ።

⚠️ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች share በማድረግ ⛪ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

ለበለጠ መረጃ፦
☎️251-932088880
☎️251-932044440

💥EMMANUEL-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!💥

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14 ¹⁴ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤
24/08/2026

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:14
¹⁴ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤

24/08/2026

ሰባሪው በፊታቸው ወጥቶአል፤ እነርሱም ሰብረው ወደ በሩ አልፈዋል ተብሎ እንደተፃፈ ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር የሚሰበረውን ሰብሮ ወደሚቀጥለው ምዕራፍ በኢየሱስ ስም ያስገባችሁ!!!

 #የእግዚአብሔር  #መንፈስ  #ያለበትየፊታችንእሁድ ነሀሴ 17 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የመንፈስ ቅዱስ ጊዜ ይኖረናል።እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል "የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበ...
22/08/2026

#የእግዚአብሔር #መንፈስ #ያለበት

የፊታችንእሁድ ነሀሴ 17 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የመንፈስ ቅዱስ ጊዜ ይኖረናል።እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል "የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት" በሚል ርዕሰ በተከፈተ ሰማይ ከመንፈስ ቅዱስ እንማራለን።ስለሆነም በዚህ የተወደደ የበረከት ቀን ከእኛ ጋር ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ማያዛችሁን አትዘንጉ!!!

⚠️ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች share በማድረግ ⛪ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

ለበለጠ መረጃ፦
☎️251-932088880
☎️251-932044440

💥EMMANUEL-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!💥

የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን!!!

21/08/2026
18/08/2026
ኦሪት ዘኍልቍ 17:8 ⁸ እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ውስጥ ገባ፤ እነሆም፥ ለሌዊ ቤት የሆነች የአሮን በትር አቈጠቈጠች፥ ለመለመችም፥ አበባም አወጣች፥ የበሰለ ለውዝም አ...
17/08/2026

ኦሪት ዘኍልቍ 17:8
⁸ እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ውስጥ ገባ፤ እነሆም፥ ለሌዊ ቤት የሆነች የአሮን በትር አቈጠቈጠች፥ ለመለመችም፥ አበባም አወጣች፥ የበሰለ ለውዝም አፈራች።

17/08/2026

በዚህ ሳምንት በነገር ሁሉ ትከናወኑ ዘንድ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ትሁን ከዚህም የተነሳ መፍጠን ይሁንላችሁ!!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911401925

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mighties Temple Church / Rhema TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share