Meri-Birhan Meserete Kristos Church

Meri-Birhan Meserete Kristos Church “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፤ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።"- 1ቆሮ 3:11

 #መስከረም 3ርዕስ ፦ከሁሉም የሚበልጥ መገለጥ  መዝሙረ ዳዊት 150ሃሌሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት...
15/09/2026

#መስከረም 3
ርዕስ ፦ከሁሉም የሚበልጥ መገለጥ
መዝሙረ ዳዊት 150
ሃሌሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።

 #ጷግሜ 1ርዕስ ፦ ምስጋና  መዝሙረ ዳዊት 148ሃሌሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም አመስግኑት።2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፤ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት።3 ፀሐይና ጨረቃ፥...
07/09/2026

#ጷግሜ 1
ርዕስ ፦ ምስጋና
መዝሙረ ዳዊት 148
ሃሌሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም አመስግኑት።
2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፤ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት።
3 ፀሐይና ጨረቃ፥ አመስግኑት፤ ከዋክብትና ብርሃን ሁሉ፥ አመስግኑት።
4 ሰማየ ሰማያት፥ አመስግኑት የሰማያት በላይም ውኃ።
5 እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።
6 ለዘላለም ዓለም አቆማቸው፤ ትእዛዝን ሰጠ፥ አያልፉምም።
7 እባቦች ጥልቆችም ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ከምድር አመስግኑት፤
8 እሳትና በረዶ አመዳይና ውርጭ፥ ቃሉን የሚያደርግ ዐውሎ ነፋስም፤
9 ተራሮች ኰረብቶችም ሁሉ፥ የሚያፈራም ዛፍ ዝግባም ሁሉ፤
10 አራዊትም እንስሳትም ሁሉ፥ ተንቀሳቃሾችም የሚበርሩ ወፎችም፤
11 የምድር ነገሥታት አሕዛብም ሁሉ፥ አለቆች የምድርም ፈራጆች ሁሉ፥
12 ጕልማሶችና ቈነጃጅቶች፥ ሽማግሌዎችና ልጆች፤
13 የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ፤ ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሎአልና፥ ምስጋናውም በሰማይና በምድር ላይ ነው።
14 የሕዝቡንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ የቅዱሳኑንም ሁሉ ምስጋና ወደ እርሱ ለቀረበ ለእስራኤል ልጆች ሕዝብ ከፍ ከፍ ያደርጋል። ሃሌ ሉያ።

 #ነሃሴ 24ርዕስ ፦ አትርሳ 2 ሳሙኤል 24:3 ኢዮአብ ግን ንጉሡን፣ “አምላክህ እግዚአብሔር ሰራዊቱን በመቶ ዕጥፍ ያብዛው፤ የጌታዬ የንጉሡ ዐይን ይህን ለማየት ይብቃ፤ ንጉሡ ጌታዬ ግን ይ...
31/08/2026

#ነሃሴ 24
ርዕስ ፦ አትርሳ
2 ሳሙኤል 24:3
ኢዮአብ ግን ንጉሡን፣ “አምላክህ እግዚአብሔር ሰራዊቱን በመቶ ዕጥፍ ያብዛው፤ የጌታዬ የንጉሡ ዐይን ይህን ለማየት ይብቃ፤ ንጉሡ ጌታዬ ግን ይህን ለማድረግ የፈለገው ለምንድን ነው?” ሲል መለሰለት።

እሁድ  #ነሃሴ 17
24/08/2026

እሁድ #ነሃሴ 17

ማክሰኞ  #ነሃሴ 12
19/08/2026

ማክሰኞ #ነሃሴ 12

 #ነሃሴ 10
16/08/2026

#ነሃሴ 10

 #ነሃሴ 5
12/08/2026

#ነሃሴ 5

 #ነሃሴ  3
10/08/2026

#ነሃሴ 3

ማክሰኞ  #ሐምሌ 28
05/08/2026

ማክሰኞ #ሐምሌ 28

እሁድ  #ሐምሌ 26
02/08/2026

እሁድ #ሐምሌ 26

Address

Meri
Addis Ababa

Telephone

+251995023876

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meri-Birhan Meserete Kristos Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Meri-Birhan Meserete Kristos Church:

Shortcuts

Share

Category