Cloud of Glory International Church

Cloud of Glory International Church Cloud of Glory International Church (CGIC) was established in 2003 G.C with a handful of people as a prayer gathering, CGIC is a prayer and worship center.

¹ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።² ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤³ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ...
23/07/2026

¹ ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ።
² ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤
³ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤
⁴ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤

⁶ ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥

⁸ አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና።

¹⁴ እረኞቹም ሸሽተው በከተማውና በአገሩ አወሩ፤ ነገሩም ምን እንደ ሆነ ለማየት መጡ።
¹⁵ ወደ ኢየሱስም መጡ፥ አጋንንትም ያደሩበትን ሌጌዎንም የነበረበትን ሰው ተቀምጦ ለብሶም ልቡም ተመልሶ አዩና ፈሩ።
¹⁶ ያዩት ሰዎችም አጋንንት ላደሩበት ሰው የሆነውንና ስለ እሪያዎቹ ተረኩላቸው።
¹⁷ ከአገራቸውም እንዲሄድላቸው ይለምኑት ጀመር።
¹⁸ ወደ ታንኳይቱም በገባ ጊዜ አጋንንት አድረውበት የነበረው ሰው ከእርሱ ጋር እንዲኖር ለመነው።
¹⁹ ኢየሱስም አልፈቀደለትም፥ ነገር ግን፦ ወደ ቤትህ በቤተ ሰዎችህ ዘንድ ሄደህ ጌታ እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንዳደረገልህ እንዴትስ እንደ ማረህ አውራላቸው አለው።

ማርቆስ 5

TOOUR YOU TUBE CHANNEL CLOUD...

ፊልጵስዩስ 4¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላ...
14/07/2026

ፊልጵስዩስ 4

¹² መዋረድንም አውቃለሁ
መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር
በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም
መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።
¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።

TOOUR YOU TUBE CHANNEL CLOUD...

30/04/2026

2 likes. "ሃሳብን የመጠበቅ ምስጢር"

Easter service!የትንሳኤ አገልግሎት!
12/04/2026

Easter service!
የትንሳኤ አገልግሎት!

"መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።...ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።…  ነገር ግን...
12/04/2026

"መጽሐፍስ ምን አለ?
አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ
ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።...
ነገር ግን ለማይሠራ፥
ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው
እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።…
ነገር ግን፦ ተቈጠረለት የሚለው ቃል
ስለ እርሱ ብቻ የተጻፈ አይደለም፥
ስለ እኛም ነው እንጂ፤
ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን
እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን
ጌታችንን ኢየሱስን
ከሙታን ባስነሣው
ለምናምን ለእኛ
ይቈጠርልን ዘንድ አለው።" ሮሜ 4:3-5፣23-25

#ፋና #ኢትዮጵያ

በፋና ቴሌቪዥን የተላለፈው የትንሳኤ ፕሮግራም ከፓስተር ፋሲል ኃይለማሪያም ጋር የነበረ ቆይታ
11/04/2026

በፋና ቴሌቪዥን የተላለፈው የትንሳኤ ፕሮግራም
ከፓስተር ፋሲል ኃይለማሪያም ጋር የነበረ ቆይታ

#ፋና #ኢትዮጵያ

5ኛ ቀን ጾም ጸሎት ቃለ እግዚአብሔር:- ቄስ ደረጀ ጀምበሩጸሎት:- ፓስተር ፋሲል ኃይለማሪያምዝማሬ:- ፓስተር ተድላ ተሰማ“በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰ...
11/04/2026

5ኛ ቀን ጾም ጸሎት
ቃለ እግዚአብሔር:- ቄስ ደረጀ ጀምበሩ
ጸሎት:- ፓስተር ፋሲል ኃይለማሪያም
ዝማሬ:- ፓስተር ተድላ ተሰማ

“በዚያም በአንጻሩ የቆመ የመቶ አለቃ
እንደዚህ ጮኾ ነፍሱን እንደ ሰጠ ባየ ጊዜ፦
ይህ ሰው በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ አለ።”
— ማርቆስ 15፥39

የ4ኛ ቀን ጾም ጸሎትቃለ እግዚአብሔር ፓስተር መስፍንጸሎት ፓስተር ዋቢ እና ወንጌላዊ ታምሬ። ጌታ መልካም ጊዜ ሰጠን።
09/04/2026

የ4ኛ ቀን ጾም ጸሎት
ቃለ እግዚአብሔር ፓስተር መስፍን
ጸሎት ፓስተር ዋቢ እና ወንጌላዊ ታምሬ። ጌታ መልካም ጊዜ ሰጠን።

ሶስተኛ ቀን ጾም ጸሎት። ዛሬም እንደሁልጊዜው ጌታ በብዙ እረዳን።“እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ፤ ምሕረትንም አበዛለት፥ በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው።”  — ዘፍጥረት 39፥21ጸ...
08/04/2026

ሶስተኛ ቀን ጾም ጸሎት። ዛሬም እንደሁልጊዜው ጌታ በብዙ እረዳን።
“እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ፤
ምሕረትንም አበዛለት፥
በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው።”
— ዘፍጥረት 39፥21
ጸሎት:- ፓስተር ፋሲል
ቃል:- ፓስተር ኃይሌ

Address

Lemi Kura, Wereda 2, Ayat Real State
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cloud of Glory International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share