Zion City Army

Zion City Army Zion City Army

27/05/2026

ቀጥታ (live) የቃልና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት ከ12:30 - 3:00 ሰዓት ስለሚኖረን እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል። በ - Facebook, Tiktok, Youtube – Zion City Army ብለው ይከታተሉን::

አድራሻችን:-  አያት ዞን 5  ከመምህር ህንፃ ፊት ለፊት (አያት 5 ኮንዶሚኒየም አጠገብ) ነው። መደበኛ ፕሮግራሞቻችን:-ዘወትር ሐሙስ ምሽት፥ የፈውስ፣ የትንቢት፣ የነጻ መውጣት ጊዜ ከ 10...
24/05/2026

አድራሻችን:- አያት ዞን 5 ከመምህር ህንፃ ፊት ለፊት (አያት 5 ኮንዶሚኒየም አጠገብ) ነው።
መደበኛ ፕሮግራሞቻችን:-
ዘወትር ሐሙስ ምሽት፥ የፈውስ፣ የትንቢት፣ የነጻ መውጣት ጊዜ ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
ቅዳሜ ምሽት፥ የትምህርትና ጸሎት ጊዜ ከ 10 ሰዓት ጀምሮ
እሁድ ጠዋት ፥ የአምልኮና የቃል ጊዜ:- ከ4 ሰዓት ጀምሮ

06/05/2026

በክርስቶስ ሞት ፀድቀናል ወንጌላዊት አማረች

29/04/2026

🔴 እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል ክፍል 05 His Truth is a Shield and a Buckler Part 05 ፓ/ር አስተዋይ

29/04/2026

ቀጥታ (live) የቃልና የጸሎት ጊዜ አርብ ምሽት ከ12:30 - 3:00 ሰዓት ስለሚኖረን እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል። በ - Facebook, Tiktok, Youtube – Zion City Army ብለው ይከታተሉን::

በክርስቶስ ሁሉን መጠቅለል! Unite All in Christ!የጽዮን ከተማ ሰራዊት ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ቤተክርስቲያን
29/04/2026

በክርስቶስ ሁሉን መጠቅለል!
Unite All in Christ!
የጽዮን ከተማ ሰራዊት ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት ቤተክርስቲያን

በቀጥታ (live) የቃልና የጸሎት ጊዜ ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ12:30 - 2:30 ሰዓት ስለሚኖረን እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል። Zion City Army ብለው ይከታተሉን:: የጸሎት...
28/04/2026

በቀጥታ (live) የቃልና የጸሎት ጊዜ ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ12:30 - 2:30 ሰዓት ስለሚኖረን እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል። Zion City Army ብለው ይከታተሉን:: የጸሎት ጥያቄዎን በ Livestreaming ላይ ይላኩልን፤ ጌታ ይባርካችሁ!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zion City Army posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share