የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን

የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን, Church, https://maps. app. goo. gl/oYEQu7My3qoxGnHK 7, Addis Ababa.

17/09/2026

በ 2019 እግዝአብሔር የወደደውን ያርግ

እየሱስ መንፈሳዊ ጨለማን ያበራልዮሐንስ 8፥12 — «ደግሞም ኢየሱስ፦ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው"
13/09/2026

እየሱስ መንፈሳዊ ጨለማን ያበራል
ዮሐንስ 8፥12 — «ደግሞም ኢየሱስ፦ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው"

10/09/2026

የዘውትር ፀሎት አስፈላጊነት
ትንቢተ ኤርምያስ 33
3፤ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።

10/09/2026

ፀሎት

07/09/2026

"እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ!" (የዮሐንስ ራእይ 21:5)
ውድና የተከበራችሁ ወገኖቼ፣
እንኳን ከአሮጌው ዘመን ወደ አዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
ይህ የዘመን መለወጫ ዕለት የቀን መቁጠሪያ የምንቀይርበት ብቻ ሳይሆን፣ ጌታ እግዚአብሔር በቃሉ "እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ" በማለት የሰጠንን ታላቅ የተስፋ ቃል በተግባር የምናስብበት ልዩ ወቅት ነው።
ይህንን ጥቅስ መሠረት በማድረግ፣ ለአዲሱ ዓመት የሚሆን ክርስቲያናዊና ሀገራዊ መልእክቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ፦

1. አሮጌው አልፏል፤ አዲሱን ምዕራፍ እንቀበል
ቃሉ "የቀደመው ሥርዓት አልፏል" እንደሚል፣ ያለፈው ዓመት የነበረው ኃዘን፣ ክፉ ትዝታ፣ መለያየት፣ ቂምና በቀል ከአሮጌው ዘመን ጋር አብሮ ይለፍ። በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔር ለሀገራችንና ለሕይወታችን ያዘጋጀውን አዲስ የሰላም፣ የፍቅርና የወንድማማችነት ምዕራፍ በደስታ እንቀበል።

2. የልብና የማንነት መታደስ
እየሱስ ክርስቶስ "ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ" ሲል እኛም አሮጌውንና አጥፊውን አስተሳሰባችንን እንድንጥል ይፈልጋል። በአዲሱ ዓመት ክፋትን በበጎነት፣ ጥላቻን በፍቅር፣ መከፋፈልን በአንድነት በመተካት ልባችንን እናድስ። እግዚአብሔር ምድራችንን አዲስ እንዲያደርግ፣ እኛ መጀመሪያ እርስ በርሳችን በአዲስ መንፈስ ልንጠቃለል ይገባል።

3. የተስፋና የብርሃን ዘመን
ክረምቱ አልፎ ምድራችን በአበቦች እንደታደሰች ሁሉ፣ ይህ አዲስ ዓመት በጌታ ቸርነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ በሙሉ የልማት፣ የብልጽግና እና የፈውስ ዘመን እንዲሆንልን እንጸልያለን። ቃል የገባው ጌታ የታመነ ነውና በተስፋ ወደ ፊት እንራመድ።
ጌታ ዘመኑን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ዘመን ያድርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት!
ፓስተር ጌታሁን ነሲቡ
የኢትዬዽያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፕሬዘዳንት.

02/09/2026

መልካሙ እረኛ

01/09/2026
27/08/2026

የፋሲካው ጠቦት
በፓስተር ዶ/ር ጌታሁን ነሲቡ

20/08/2026

እየሱስ በክብር ይመጣል!!!
ራዕ14

13/08/2026

የወንድማማች ፍቅር
መዝ133

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/oYEQu7My3qoxGnHK 7
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Wednesday 22:00 - 13:00
Sunday 08:00 - 18:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ምስጋና ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category