RHEMA TV WorldWide

RHEMA TV WorldWide Vision:- Raising a mighty generation through the word of God and Spirit of God. Our Church address:- Addis Ababa Ayat , infront of Lemikura subcity Head office
(1)

Mission:- Reaching the whole world with the Gospel of the Resurrection of Jesus Christ. Religious Organization

07/11/2025
01/10/2025

ስኬት ማለት በየቀኑ የምንተገብራቸው ጥቃቅን ጥረቶች ድምር ውጤት ነው።ምክኒያቱም ከእያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ብዙ ጥረቶች አሉና።

አይንህን ግብህ ላይ አካልህን ተግባር ላይ።

መልካም የፀጋ ቀን ይሁንላችሁ!!!

📌 መዝሙር 122:1 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ።     #የክብርና  #የምስጋና  #ዘውድ  #የጫነ📌ዛሬ ዕሮብ ከ⏰11:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የዕብራውያን መልዕክት...
27/08/2025

📌 መዝሙር 122:1
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ።

#የክብርና #የምስጋና #ዘውድ #የጫነ

📌ዛሬ ዕሮብ ከ⏰11:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የዕብራውያን መልዕክት ጥናት ቅዱሳን በእግዚአብሔር ፊት እንገናኝ!!!

✍እግሮች 🚶‍♂‍➡️🚶‍♂‍➡️🚶‍♂‍➡️ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት!!!

መልካም የአምልኮና የበረከት ምሽት!!!

 ፦   የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ የጌታ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን ነገ ዕሮብ ነሀሴ 21 ከ⏰11:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የፀሎት እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት...
26/08/2025



የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ የጌታ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን ነገ ዕሮብ ነሀሴ 21 ከ⏰11:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የፀሎት እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት እንማራለን።በዚህ የተወደደ ምሽት ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር በመገኘት ጌታን ከእኛ ጋር እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦ወደ እግዚአብሔር ቤት ስንመጣ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ መያዛችሁን አትዘንጉ።

👉ይህን ማስታወቂያ ለቅዱሳን share በማድረግ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

ለበለጠ መረጃ፦
☎️251-932088880
☎️251-932044440

Emmanuel-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!

የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን!!!

 #እንደ  #መስተዋት  #አትሰባበርጠጠር አንስተህ ተራራ ላይ ብትወረውር ተራራው ምንም አይሆንም ጠጠሩ ተንከባሎ እግሩ ስር ይሆናል። ያን ጠጠር አንስተህ መስታወት ላይ ብትወረውረው ግን መስታ...
26/08/2025

#እንደ #መስተዋት #አትሰባበር

ጠጠር አንስተህ ተራራ ላይ ብትወረውር ተራራው ምንም አይሆንም ጠጠሩ ተንከባሎ እግሩ ስር ይሆናል። ያን ጠጠር አንስተህ መስታወት ላይ ብትወረውረው ግን መስታወቱ ይሰባበራል።

ጠጠሩን በችግር እንመስለውና ችግር ወዳንተ ሲመጣ እንደ መስታወቱ አትሰባበር እንደ ተራራው በቁጥጥር ስር አውለው። የኔ መረጃ “ሕይወት የሁለት ነገሮች ድምር ውጤት ናት። ማግኘት አለ ማጣት አለ መወለድ አለ መሞት አለ ደስታ አለ ሀዘን አለ እንባ አለ ሳቅ አለ። ሁለቱም የህይወት አካሎች ናቸው።

ህይወት እንደ ሸማኔ መወርወሪያ የሁለቱንም ጫፍ እያስነካች ትመልሰናለች። አንድ ቀን 24 ሰዓት አለው። 12ቱ ሰዓት ብርሃን 12ቱ ሰዓት ጨለማ ነው። አይ እኔ ጨለማ አልወድምና ለሊቱ ይቅርብኝ ብንል ቀናችን ጎዶሎ ነው ሚሆነው።

አንድ አመትም ክረምትና በጋ አለው። አይ ጭቃ አልወድምና ክረምቱ ይቅርብኝ ብንል አመታችንም ጎዶሎ ነው ሚሆንብን ። ስለዚህ ህይወትም ያለ ችግር ደስታውን ብቻ እንኑረው ብንል ጎዶሎ ህይወት ነው ምንኖረው። አንዳንዴ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ችግር ውስጥ የሚከተን ሕይወታችንን ሙሉ ለማድረግ ነው።

!

emmanuel...እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!!

Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇

💥በቴሌግራም
https://t.me/rhema_tv

💥በFacebook
http://www.facebook.com/ApostleKaleabTadesse

💥በTiktok
tiktok.com/

25/08/2025

“በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።”
— ዮሐንስ 4፥4

በዚህ ሳምንት ድንገት ያልታሰበ መለኮታዊ ጉብኝትና ያላሰባችሁት መለኮታዊ ግጥምጥሞሽ ይሆናል!!!

📌የመንፈስ ቅዱስ ቀን📌የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ የፊታችን ነገ ነሀሴ 18 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና ከመንፈስ ቅዱስ ልዩ ...
23/08/2025

📌የመንፈስ ቅዱስ ቀን📌

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ የፊታችን ነገ ነሀሴ 18 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና ከመንፈስ ቅዱስ ልዩ ሀይል የምንቀበልበት የበረከት ጉባኤ ይኖረናል።

በመሆኑም በዚህ የተወደደ የአምልኮና የመንፈስ ቅዱስ ቀን ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር በመገኘት ጌታን ከእኛ ጋር እንድታመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦ይህን ማስታወቂያ ለቅዱሳን Share በማድረግ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

እንደተባረካችሁ ቆዩ!!!

የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን.

📌የመንፈስ ቅዱስ ቀን📌የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 18 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና ከመንፈስ ቅዱስ ልዩ...
22/08/2025

📌የመንፈስ ቅዱስ ቀን📌

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 18 ከማለዳው ⏰3:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና ከመንፈስ ቅዱስ ልዩ ሀይል የምንቀበልበት የበረከት ጉባኤ ይኖረናል።

በመሆኑም በዚህ የተወደደ የአምልኮና የመንፈስ ቅዱስ ቀን ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር በመገኘት ጌታን ከእኛ ጋር እንድታመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦ይህን ማስታወቂያ ለቅዱሳን Share በማድረግ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

እንደተባረካችሁ ቆዩ!!!

የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን.

✍ቤተክርስቲያን ከኢየሱስ የሚበልጥ ርዕሰ ሊኖራት አይገባም።ምክንያቱም ኢየሱስ ከእግዚአብሔር መንግስት ርዕሶች አንዱ ሳይሆን ብቸኛው ነው።👂በሰው ጆሮ ገብቶ የሰውን ሁለተና የሚፈውስ መድኃኒት ...
21/08/2025

✍ቤተክርስቲያን ከኢየሱስ የሚበልጥ ርዕሰ ሊኖራት አይገባም።ምክንያቱም ኢየሱስ ከእግዚአብሔር መንግስት ርዕሶች አንዱ ሳይሆን ብቸኛው ነው።

👂በሰው ጆሮ ገብቶ የሰውን ሁለተና የሚፈውስ መድኃኒት የሆነ ርዕሰ ኢየሱስ ብቻ ነው።

“ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።”ማርቆስ 9፥7

https://www.tiktok.com/.tv82?_t=ZM-8z3du4NiBnU&_r=1

የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.

📌 መዝሙር 122:1 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ።             #የዕብራውያን  #ጥናት                 #ታላቅ  #መዳን📌ዛሬ ዕሮብ ከ⏰11:00⏰ ጀ...
20/08/2025

📌 መዝሙር 122:1
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ።

#የዕብራውያን #ጥናት
#ታላቅ #መዳን

📌ዛሬ ዕሮብ ከ⏰11:00⏰ ጀምሮ የአምልኮና የዕብራውያን መልዕክት ጥናት ቅዱሳን በእግዚአብሔር ፊት እንገናኝ!!!

✍እግሮች 🚶‍♂‍➡️🚶‍♂‍➡️🚶‍♂‍➡️ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት!!!

መልካም የአምልኮ ምሽት!!!

Address

Ayat Adbabay Next To Lemi Kura Subcity Beru
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when RHEMA TV WorldWide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share