11/06/2025
ትላንት ማለትም ማክሰኞ በነበረን ፕሮግራም እግዚአብሔር በጣም ረድቶናል፣ ብዙዎች ከእግዚአብሔር በመጣላቸው ድምጽ ተፅናንተዋል፤ እንዲሁም ብዙዎች ተፈውሰዋል። በነገሮች ሁሉ ላይ ለረዳን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!
አድራሻ ፡ ከአያት ወደ 72 በሚወስደው መንገድ ላይ ተስፉ ሲኒማ ፊትለፊት ያገኙናል
ለበለጥ መረጃ በሚቀጥለው Google Map በመጠቀም ማግኘት
https://maps.app.goo.gl/B5hTFDXsNARmwNAV6
ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን፡-
ዘወትር ማክሰኞ ከ 10፡00 - 1፡00 ሰአት
ዘወትር አርብ ከ4፡00 ሰአት ጀምሮ
ዘወትር ቅዳሜ ከ4:00 ጀምሮ ወንጌል ስርጭት
ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 4፡00 - 9:00 ጀምሮ
ነገር እንደነበር አይቀጥልም!!!
ለበለጠ መረጃ:- 0944 800003 |0944 800004 | 0944 800005 | 0944 800009
#አዲስአበባየ #እሁድ #አዲስአበባ #ጴንጤ