Zetseat - Bole Bulbula

Zetseat - Bole Bulbula በዓለም ሁሉ ለጌታ የተገባ ትውልድ ተነስቶ ማየት

✨ከመምህሩ በላይ✨      🗓️ ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤አብረን ጌታን እናምልክ!📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያKB አካዳሚ ...
26/08/2026

✨ከመምህሩ በላይ✨

🗓️ ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም
⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት

🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ
KB አካዳሚ አጠገብ

ሮሜ 9:23አስቀድሞ ለክብር ላዘጋጃቸው፣ የምሕረቱም መግለጫዎች ለሆኑት፣ የክብሩ ባለጠግነት እንዲታወቅ ይህን አድርጎ እንደሆነስ?የእሁድ ነሃሴ 17/2018 ዓም አገልግሎት ትውስታዎች ከቦሌ ቡ...
24/08/2026

ሮሜ 9:23
አስቀድሞ ለክብር ላዘጋጃቸው፣ የምሕረቱም መግለጫዎች ለሆኑት፣ የክብሩ ባለጠግነት እንዲታወቅ ይህን አድርጎ እንደሆነስ?

የእሁድ ነሃሴ 17/2018 ዓም አገልግሎት ትውስታዎች ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ

JESUS 360°💒 ZETSEAT BULBULAKIDS SUMMER CAMP  (day 1)
20/08/2026

JESUS 360°

💒 ZETSEAT BULBULA
KIDS SUMMER CAMP (day 1)

✨ከመምህሩ በላይ✨      🗓️ ነሃሴ 14/2018 ዓ.ም⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤አብረን ጌታን እናምልክ!📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያKB አካዳሚ ...
19/08/2026

✨ከመምህሩ በላይ✨

🗓️ ነሃሴ 14/2018 ዓ.ም
⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት

🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ
KB አካዳሚ አጠገብ

ኤፌሶን 5:15-1715 እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።17 ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን...
17/08/2026

ኤፌሶን 5:15-17
15 እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤
16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
17 ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።

የእሁድ ነሃሴ 10/2018 ዓም አገልግሎት ትውስታዎች ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ

📌የሳምንቱ ጥቅስ
17/08/2026

📌የሳምንቱ ጥቅስ

ዮሐንስ 11:44 ኢየሱስም ሰምቶ፦ “ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም፡” አለ።የሐሙስ ነሀሴ 7/2018 ዓም አገልግሎት ት...
14/08/2026

ዮሐንስ 11:4
4 ኢየሱስም ሰምቶ፦ “ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም፡” አለ።

የሐሙስ ነሀሴ 7/2018 ዓም አገልግሎት ትውስታዎች ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ

✨የአገልጋዮች የህብረት ጊዜ✨ቅዳሜ ነሃሴ 2/2018 ዓ.ም ቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ ትውስታዎች
13/08/2026

✨የአገልጋዮች የህብረት ጊዜ✨

ቅዳሜ ነሃሴ 2/2018 ዓ.ም ቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ ትውስታዎች

✨ከመምህሩ በላይ✨      🗓️ ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤አብረን ጌታን እናምልክ!📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያKB አካዳሚ አ...
12/08/2026

✨ከመምህሩ በላይ✨

🗓️ ነሃሴ 7/2018 ዓ.ም
⏱️ ሐሙስ ምሽት 12:00 ሰዓት

🙌🏽 ሰዎችን ወደ ጌታ እየጋበዝን እንምጣ፤
አብረን ጌታን እናምልክ!

📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ
KB አካዳሚ አጠገብ

ኢዮኤል 2:13ልባችሁን እንጂ፣  ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤  እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣ ቍጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣  ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነው...
10/08/2026

ኢዮኤል 2:13
ልባችሁን እንጂ፣
ልብሳችሁን አትቅደዱ፤
ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤
እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣
ቍጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣
ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነውና።


የእሁድ ነሃሴ 3/2018 ዓም አገልግሎት ትውስታዎች ከቦሌ ቡልቡላ አጥቢያ

Address

Bole Bulbula 93 Mazoria
Addis Ababa

Telephone

+251911939680

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zetseat - Bole Bulbula posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Zetseat - Bole Bulbula:

Shortcuts

Share