Joshua gospel service

Joshua gospel service Christ is true life forever

30/07/2021

ቲቶ 2 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤
¹² ይህም ጸጋ በኀጢአት መኖርንና ዓለማዊ ምኞትን ክደን፣ በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛት በጽድቅ፣ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤
¹³ ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤
¹⁴ እርሱም ከክፋት ሊቤዠን መልካም የሆነውን ለማድረግ የሚተጋውን የእርሱ የሆነውን ሕዝብ ለራሱ ያነጻ ዘንድ ራሱን ስለ እኛ ሰጥቶአል።

ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ

16/01/2021

❝ዳንኤልም መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሳፍንት በለጠ፤ ንጉሡም በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ይሾመው ዘንድ አሰበ።❞
—ዳንኤል 6: 3
ዛሬ መልካሙን መንፈስ ይሙላባችሁ
JGSE

ከኢየሱስ የተነሳ እኔ ብርቱ ነኝ
07/10/2020

ከኢየሱስ የተነሳ እኔ ብርቱ ነኝ

20/09/2020
11/09/2020

መልካም አዲስ ዓመት(2013)
አዲሱ ዓመት የኛ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ የሚቀድምበት ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር የሚታይብን የችግር ሳይሆን የብልፅግና መልካም ነገሮች ወደሂዎታችን የሚመጣበት የደስታ ዓመት ይሁንልን
መልካም በዓል

የእምነት ኃይል /The power of Faith
16/05/2020

የእምነት ኃይል /The power of Faith

11/05/2020

ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ “ለምኑ፣ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ፣ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ፣ በሩም ይከፈትላችኋል።
⁸ የሚለምን ሁሉ ይሰጠዋል፤ የሚፈልግም ያገኛል፤ ለሚያንኳኳም በሩ ይከፈትለታል።
Matthew 7 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ Ask, and it shall be given you; seek, and ye shall find; knock, and it shall be opened unto you:
⁸ For every one that asketh receiveth; and he that seeketh findeth; and to him that knocketh it shall be opened.

ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ

01/05/2020

የእግዚአብሔር እዉቀትና መገለጥ በሌለበት ስፍራ ጠላት ምሽግ ይመሰርታል።

24/04/2020

❝For he looked for a city which hath foundations, whose builder and maker is God.❞
—Hebrews 11: 10
❝መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና።❞
—ዕብራውያን 11: 10

13/04/2020

❝በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።❞
—ኢያሱ 1: 5
❝There shall not any man be able to stand before thee all the days of thy life: as I was with Moses, so I will be with thee: I will not fail thee, nor forsake thee.❞
—Joshua 1: 5 (KJV)

ነጻ ሶፍትዌር (መተግበርያ) በስልክዎ ይጫኑ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251919859396

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joshua gospel service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Joshua gospel service:

Share