Peace Gospel Believers Church Youth Fellowship

Peace Gospel Believers Church Youth Fellowship It is a page of the Peace Gospel Believers Church Youth activities.

የሚያደርሰን ጌታ የታመነ ነው 🙏🙏🙏
13/10/2023

የሚያደርሰን ጌታ የታመነ ነው 🙏🙏🙏

የት ኢንቨስት ማድረግ እንዳለብህ በመፈለግ ሂድ በትክክል እየከፈለ የ Bitcoin ማዕድን ማውጣትን ተመልከት Dm my coach Alisha Jay
06/08/2023

የት ኢንቨስት ማድረግ እንዳለብህ በመፈለግ ሂድ በትክክል እየከፈለ የ Bitcoin ማዕድን ማውጣትን ተመልከት Dm my coach Alisha Jay

📌   ታላቅ የእሁድ ማለዳ የአምልኮ ቀን!!“አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ በፊትህ ያልፋል፤”  — ዘዳግም 31፥3➾ እሁድ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም ➾ ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ🔥 ሁላችሁም ተጋብዛ...
31/03/2023

📌 ታላቅ የእሁድ ማለዳ የአምልኮ ቀን!!
“አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ በፊትህ ያልፋል፤”
— ዘዳግም 31፥3
➾ እሁድ መጋቢት 24/2015 ዓ.ም
➾ ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ
🔥 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

23/03/2023

👉 ነገ ሐሙስ መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

💒 በሰላም ወንጌል አማኞች ቤ/ክ
👉 ከፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ) ጋር ✍️📖

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👉 ጎተራ ማሳለጫ ከፔፕሲ አጠገብ በሚገኘው እህል
ንግድ ገቢ ውስጥ

23/08/2021
  :00 ሰዓት ጀምሮ       ኑ አብረን ከሞት የተነሳውን የህይወት ጌታን አብረን እናምልክ!
30/04/2021


:00 ሰዓት ጀምሮ






ኑ አብረን ከሞት የተነሳውን የህይወት ጌታን አብረን እናምልክ!

ሰላም የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን ....በ መጋቢት 4 እና 5 ቅዳሜ እና እሁድ የተዘጋጁ የወጣቶች እና አጠቃላይ የ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ ...
07/03/2021

ሰላም የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን ....በ መጋቢት 4 እና 5 ቅዳሜ እና እሁድ የተዘጋጁ የወጣቶች እና አጠቃላይ የ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ ፕሮግራሞች ይኖራሉ እናም በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ መቅረት አይታሰብም ከታች በምታዩት አድራሻ እና የፕሮግራም ስኬጅ መሰረት ..ተጋብዛችኊል።።።።ሌሎችንም ጋብዙ ሼር በማድረግ ተባበሩ.....ተባረኩ

ሰላም እንዴት ናችሁ ቅዱሳን ሁላችሁም በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ...ቅዳሜ በነበረው ፕሮግራማችን እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጥቶን ነበር 🙏በዝማሬ በፀሎትበቃል በግጥም እንዲሁም አንድ ...
04/01/2021

ሰላም እንዴት ናችሁ ቅዱሳን ሁላችሁም በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ...ቅዳሜ በነበረው ፕሮግራማችን እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጥቶን ነበር 🙏
በዝማሬ
በፀሎት
በቃል
በግጥም
እንዲሁም አንድ ላይ ማእድ መቁረስ ነበር በጣም ተባርከናል🙏🙏🙏
ባለ ልደቱ ባለበት በዚያ አንድ ላይ ሆነን አክብረናል ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏🙏🙏

ሰላም የተወደዳችሁ የቤተክርስትያናችን ወጣቶች በሙሉ እንዲሁም የዚህ ፔጅ ተከታታዮቻችን ሁላችሁም እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ እያ...
30/12/2020

ሰላም የተወደዳችሁ የቤተክርስትያናችን ወጣቶች በሙሉ እንዲሁም የዚህ ፔጅ ተከታታዮቻችን ሁላችሁም እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ...የፊታችን። በ ታህሳስ 24 ቅዳሜ በ 9፡30 በ ጎተራ አጥቢያ በወጣቶች የተዘጋጁ ፕሮግራሞች ይኖሩናል በዚሁ ፕሮግራም እንድትካፈሉ እና እንድትባረኩ ተጋብዛችኃል .....እንዲሁም በ ታህሳስ 25 እሁድ ከሰአት ላይ የቤተክርስቲያናችን የ መዘምራን ቲም ያዘጋጁት የአምልኮ ምሽትም አለ በዚያም ፕሮግራም ላይ እንድትካፈሉ ይሁን ተባረኩልን

ዛሬ መልካም ጊዜ ነበረን 17/04/2013የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ነበረን መልካም ጊዜም ነበረን ከቃሉ ተካፍለናል
26/12/2020

ዛሬ መልካም ጊዜ ነበረን
17/04/2013
የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ነበረን መልካም ጊዜም ነበረን ከቃሉ ተካፍለናል

ዛሬ በተለመደው ሰአት በ ጎተራ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ውስጥ በወጣቶች ህብረት የተዘጋጀው ፕሮግራም ይቀጥላል ኑና እንማር ፣እንፀልይ ፣እንዘምር እያልን በ 9፡30 እንገናኝ ተባረኩ
26/12/2020

ዛሬ በተለመደው ሰአት በ ጎተራ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ውስጥ በወጣቶች ህብረት የተዘጋጀው ፕሮግራም ይቀጥላል ኑና እንማር ፣እንፀልይ ፣እንዘምር እያልን በ 9፡30 እንገናኝ ተባረኩ

" እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።" (መዝሙረ ዳዊት 24: 9)Amen amen eyesus endayigeba yeklekele nger zar...
19/12/2020

" እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።"
(መዝሙረ ዳዊት 24: 9)

Amen amen eyesus endayigeba yeklekele nger zare geta ansitotal 🙏🙏🙏
ዛሬ በነበረን ድንቅ ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር በመንፈሱ ይህንን ቃል ነግሮናል👆መዝ 24
በጣም በፀሎት የበረታንበት ፣አዳዲስ ነፍሳት የዳኑበት ፣ለመጡት የተፀለየበት ጊዜ ነበረን ክብሩን ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ይውሰድ 🙏🙏🙏
ያልመጣችሁ ዛሬ ባላችሁበት መድረስ የሚችል መንፈስ ቅዱስ ስላለ ይህንን መንፈስ ላካፍላችሁ....
በጌታ በእየሱስም እስከዛሬ በሰውም በሰይጣንም በተለያየ ነገር የተዘጋባችሁ በ እየሱስም ተከፈተ✋✋
እየሱስም አላዛር መቃብር ጋር ሄዶ ድንጋዩን አንሱ እንዳለ .... ዛሬ የተዘጋባችሁ ነገር ላይ ቃል ወጣበት ይነሳል ለሰው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል🙏🙏🙏✋✋✋
አሜን ይሁንላችሁ
ተባረኩ

Address

Gottera Interchange Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Peace Gospel Believers Church Youth Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share