Glory Gospel Ministry

Glory Gospel Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Glory Gospel Ministry, Religious organisation, Addis ababa, Addis Ababa.

We do belive in a preaching of jesus christ,healing and deliverance also in preaching salvation message join us on our telegram channel as we explore God's truth in his word.

28/01/2026
18/12/2025

እግዚአብሔር የሰጠን ፀጋ
በገንዘብ የቀየርክ ቀን የአገልግሎት ውድቀት ጀምሯል ማለት ነው

24/07/2025
👉በማስተዋል አንብባችሁ ብትችሉና መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ሼር ሼር እያደረጋችሁ  ልባቸውን   ከእውነት አርቀው ፍሬ ቢስ ከነቱ በሆነ ስሁት ልፈፋ በማይጠቅምም ወሬና እውቀት እየተራመዱ ሌላውን...
01/05/2025

👉በማስተዋል አንብባችሁ ብትችሉና መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ሼር ሼር እያደረጋችሁ ልባቸውን ከእውነት አርቀው ፍሬ ቢስ ከነቱ በሆነ ስሁት ልፈፋ በማይጠቅምም ወሬና እውቀት እየተራመዱ ሌላውንም ሰው እነርሱ በሚሄዱበት የሀሰት ጎዳና ሰዎች ሁሉ እንዲሄዱላቸው ለሚፈልጉ ለሀሰተኛው ክርስቶስ አስተማሪዎች በፍጥነት አድርሱልኝ ‼
👉አብንና መንፈስ ቅዱስን ያላካተተ ኢየሱስ ክርስቶሳዊ ልዕለ ህላዌ የለም ደግሞም አይኖርም "" ‼

👉ልብ በሉ ፦ ያለ አብ እና ያለ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ወይም አብንና መንፈስ ቅዱስን ያላካተተው ይህ የሚያወሩለት ኢየሱስ ሀሰተኛው ኢየሱስ ነው ።
ምክንያቱም የኢየሱስ ክርስቶስ ሁለንተናዊ የመለኮት ሙላት የሚንፀባረቀው በአብና በመንፈስ ቅዱስ ልዕለ ህላዌ አብሮነት ውስጥ ነው ።
ይህ ማለት ደግሞ የአብና የመንፈስ ቅዱስ የስነ መለኮትነት ልዕልና በኢየሱስ ክርስቶስ ተካታችነት ወይም አብሮነት ይረጋገጣል ወይም ሙሉ ይሆናል ።
ይህ ካልሆነማ አለማትን የፈጠሩበት የአንድነትን ምስጢር ከማፍረሱም ባሻገር ፣ የራሱን የኢየሱስ ክርስቶስን መለኮታዊ ማንነት ክዶ ሰው ብቻ ያደረገዋል ።
ደግሜ እላችኋለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ አብና መንፈስ ቅዱስ ፍፁም ሰው ብቻ ነው ። በሌላ አነጋገር የኢየሱስ ክርስቶስ የመለኮትነት ምስጢር የአብና የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት እንደሆነ ልብ ይሏል ።


ወዳጆች ከምንም ነገር በላይ ይህን አስተውሉ ። የቱንም ያህል ስላሴ የሚለው ቃል መፅሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ ቃል በቃል ባናገኘውም ነገር ግን የሶስቱን አብሮነት ወይም የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስን የልዕለ ህላዌ አንድነት የሚከተሉት የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአፅንኦት ይነግሩናል ወይም ያስረዱናል ።
👉 ዘፍ 1፥1-3 በመጀመሪያ #እግዚአብሔር (አብ) ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም #መንፈስ (መንፈስ ቅዱስ) በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር። እግዚአብሔርም፦ #ብርሃን (ቃል ወይም ኢየሱስ) ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።

👉 ማቴ 28፥19-20“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው።”

👉2ኛ ቆሮ 13፥14 “የጌታ #የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ #የእግዚአብሔርም ፍቅር #የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።

➾ ሆሴ 1፥7 ፤ ዘፍ 1፥26 ፤ ኢሳ 48፥16 ፤ ኢሳ 6፥6 ፤ማቴ 3፥16-17 ፤ ዮሐ 14፥15-16 ፤ 1ኛ ቆሮ 12፥4-6 ፤ ኤፌ 1፥ 3-14 ፤ 1ኛ ጴጥ 1፥2 ፤ 1ኛ ጴጥ 3፥ 18 ፤ ራዕ 1፥4 ።

ኢየሱስ ይመጣልየበጉ ሰርግ ደርሷል ተዘጋጁ
08/01/2025

ኢየሱስ ይመጣል
የበጉ ሰርግ ደርሷል
ተዘጋጁ

ኢየሱስ ጌታ ነው
10/08/2024

ኢየሱስ ጌታ ነው

ጉዞ ወደ ዲላ
25/07/2024

ጉዞ ወደ ዲላ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Glory Gospel Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Glory Gospel Ministry:

Share