Bahai Ethiopia

Bahai Ethiopia የኢትዮጵያ የባሃኢ ማኅበረሠብ
Welcome to the Bahá’ís of Ethiopia. This year we are celebrating the 200th year of the Birthday of Bahá'u'lláh.

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ባሃኢዎች፥ የዘመኑ የእግዚኣብሔር መልዕክተኛና የባሃኢ ዕምነት መሥራች የሆነውን ባሃኦላህ 200ኛ ዓመት የልደት በዓል፥ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ከ200 በሚበልጡ ሀገራትና ግዛቶች፥ ከ100 ሺህ በላይ በሆኑ ከተማዎችና ክልሎች ውስጥ ያከብራሉ፡፡ የዓለም ዓቀፍ ባሃኢ ማኅበረሠብ አካል የሆነው የኢትዮጵያ የባሃኢ ማኅበረሠብም ይህን ክብረ-በዓል በደመቀ ሁኔታ የሚያከብር ሲሆን፤ በየአካባቢው የሚገኙ ባሃኢዎች ከዘመድ ወዳጆቻቸው፥ ጎረቤቶቻቸው፥ የስራ ባልደረቦቻቸው እና ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን የጥቅምት ወርን በሙሉ ልደቱን በማሰብ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን ያደርጋሉ፡፡ Welcome to the Bahá’í community of Ethiopia.

Address

From Rwanda Embassy On The Road To Desalegn Hotel
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahai Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share