17/09/2026
"ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" ማቴ 19 ÷6
በዛሬው ዕለት መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ጋብቻቸውን በሥርዓተ ተክሊል በደብራችን ለፈጸሙት የሰንበት ትምሕርት ቤታችን አባል ለሆነችው ለእህታችን ለወ/ት ቅድስት ብርሐኑ እና ለባለቤቷ ለአቶ ኢሳያስ ከፍያለው ትዳራቸው የተባረከ እንዲሆን ሰንበት ትምሕርት ቤታችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
የረቢ መ/ጎ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት