Prophet Henok Girma/ JPS Tv

Prophet Henok Girma/ JPS Tv This is the official page for prophet Henok Girma, the founder of JPS Church

እማማ ነቢይ ሔኖክን ምን እያሉት ነው👇👇👇
11/08/2026

እማማ ነቢይ ሔኖክን ምን እያሉት ነው👇👇👇

መኪና ግዛልኝ? ...

11/08/2026

👉“መከራህን ትረሳለህ፤ ዐልፎ እንደ ሄደ ጐርፍም ታስበዋለህ። ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፤ ጨለማውም እንደ ንጋት ይሆናል።”
‭‭ኢዮብ‬ ‭11‬:‭16‬-‭17‬ ‭

 ! !የትንቢታዊ_ መልዕክት_ምሽት!የዕለቱ ትንቢዊ መልዕክት በእግዛብሔር ሰው ነብይ ሄኖክ ግርማ !የሉቃስ ወንጌል 10:17-21 ¹⁷ ሰባ ሁለቱም ደስ እያላቸው ተመልሰው፣ “ጌታ ሆይ፤ አጋንን...
11/08/2026

!
!
የትንቢታዊ_ መልዕክት_ምሽት!
የዕለቱ ትንቢዊ መልዕክት በእግዛብሔር ሰው ነብይ ሄኖክ ግርማ
!

የሉቃስ ወንጌል 10:17-21

¹⁷ ሰባ ሁለቱም ደስ እያላቸው ተመልሰው፣ “ጌታ ሆይ፤ አጋንንት እንኳ በስምህ ተገዙልን” አሉት።
¹⁸ እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።….

👉 ብዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ የ እግዚአብሔር ቃል የሚናገረው አግንንትን ማስወጣት ተራ ነገር ነው ሳይሆን ከዚህ በሚበልጠው በነፍሳችሁ መዳን ደስ የበላችሁ የሄ ነፍሳችሁ ስለዳነ የተሰጣችሁ ነው ያለን እነጂ አጋንንት ማስወጣትን እያቃለለው አይደለም::

👉 አጋንንት ማስወጣት በጌታ በኢየሰስ አምኖ የዳነ አንድ ሰው መገለጫው ነው መዳኑን በኢየሱስ ማመኑን እንደማሳያያ ነ. ለዚህ ነ መፅሐፍ ቅዱሳችን በማርቆስ ወንጌል ላይ እንዲህ የሚለው 👇

የማርቆስ ወንጌል 16:17

¹⁷ የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ልሳንም ይናገራሉ፤

👉 አንድ ሰው በጌታ በአየሱስ ማመኑን ማሳያ ወይም ማረጋገጫ የሚሆነው ምልክት አንዱ እና የመጀመሪያው አጋንንት ማስወጣት ነው::

👉 ለዚህ ነው በዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል አጋንንት አስወጡ ተብሎ የተፃፈልን ይህ ማለትም ለሁሉም ላመን ነው አንድ ያመነ አማኝ አጋንንትን የማስወጣት አቅምም ሀይልም መብት ድርሻም የማዘዝ ስልጣንም አለው::

👉 በጌታ በኢየሱስ አምኖ እንደዳነ ሰው ሁላችንም በዚህ መድር ስንኖር የምንዋጋቸውን ጦር ነቶች የምንዋጋው በስጋችን አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እንደሚለው 👇

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3-4

“የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም።
⁴ ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደምሰስ የሚችል መለኮታዊ ኀይል ያለው ነው።

👉 ጦርነት አለብን ግን እያንዳንዱን ጦርነቶቻችንን የምንዋጋው በእግመንፈሳዊው አለም ነው ነገሩን ከመንፈስ አለም ነ ጨርሰነው የምንነሳው::

👉 ያለን የጦር መሳሪያ ሰጋዊ ባይሆንም የስጋ. አለ ላይ ግን ማይረሳ የሚዳሰስ የሚታይ ነገርን መፍጠር ይችላል ይፈጥራል::

👉 ከነገ ጀምሮ መናፍስት ያለባቸው ሰዎች የያዟቸው ነገሮፃችሁ ሁሉ ተለቀቁ::

👉የትኛውም ስጋ ለባሽ ሀይል ያለው የሌለ የገዛላችኋል ቀሏችሁ ታለፉታላችህ::

👉 ከአልቆቻችሁ ጀርባ የሚሰራውን መንፈስ እናንተ ህይወት ላይ መወሰን ከሚችሉት ጀርባ የሚሰራን መንፈገዛላችኋል::

👉ቀሏችሁ ይሰተናገዷችኋል ከሰራ ከተዳር ክገንዘብ ከህይወት የናንተ ነገር ከሆነው ሁሉ ከልጅቻችሁ ከእንገዳችህ ከበሮቻችህ ላይ ለቀቀ::

👉 በዚህ ሳምንት ምንም የሚጠነክርባችሁ የምትከለከሉት ነገም ህይወትም አይኖርም ይሄ ሳምንት የደላችሁ የመከናወናችሁ የድላችሁ ሳምንት ሆኖላችኋል::

👉ፀለያችሁ ከነገሮቻችሁ ውስጥ አስወጣቸው

!

#አሜን!
****
!

JPS TV WORLDWIDE

ችግሩን ለብልጽግና የሚቀይር 👇👇👇
11/08/2026

ችግሩን ለብልጽግና የሚቀይር 👇👇👇

ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያንJesus Prophet...

 ! !የዕለቱ ትንቢታዊ መልዕክት ነብይ  ሄኖክ ግርማአገልግለዉናል!! !የሉቃስ ወንጌል 15:1-32 (NASV)••••••••••¹ አንድ ቀን፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና “ኀጢአተኞች” ሁሉ ሊሰሙት በዙ...
11/08/2026

!

!
የዕለቱ ትንቢታዊ መልዕክት ነብይ ሄኖክ ግርማአገልግለዉናል!!

!

የሉቃስ ወንጌል 15:1-32 (NASV)
••••••••••
¹ አንድ ቀን፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና “ኀጢአተኞች” ሁሉ ሊሰሙት በዙሪያው ተሰበሰቡ።
² ፈሪሳውያንና ጸሐፍትም፣ “ይህ ሰው ኀጢአተኞችን ይቀበላል፤ ከእነርሱም ጋር ይበላል” እያሉ አጕረመረሙ።
³ ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤
⁴ “ከእናንተ መካከል አንዱ መቶ በጎች ቢኖሩትና ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት፣ ዘጠና ዘጠኙን በሜዳ ላይ ጥሎ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ማን ነው?
⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ተሸክሞ፣
⁶ ወደ ቤቱ ይመለሳል፤ ወዳጆቹንና ጎረቤቶቹንም በአንድነት ጠርቶ፣ ‘የጠፋውን በጌን አግኝቻለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ’ ይላቸዋል።
⁷ እላችኋለሁ፤ እንደዚሁም ንስሓ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንስሓ በሚገባ በአንድ ኀጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
⁸ “ወይም ዐሥር የብር ሳንቲሞች ያላት ሴት ከዐሥሩ አንዱ ቢጠፋባት፣ እስክታገኘው ድረስ መብራት አብርታ፣ ቤቷን ጠርጋ፣ አጥብቃ የማትፈልግ ሴት ማን ናት?
⁹ ባገኘችውም ጊዜ ወዳጆቿንና ጎረቤቶቿን በአንድነት ጠርታ፣ ‘የጠፋብኝን የብር ሳንቲም አግኝቻለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ’ ትላቸዋለች።
¹⁰ እላችኋለሁ፤ እንደዚሁም ንስሓ በሚገባ በአንድ ኀጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”
¹¹ ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት።
¹² ከእነርሱም ታናሹ ልጅ አባቱን፣ ‘አባቴ ሆይ፤ ከሀብትህ ድርሻዬን ስጠኝ’ አለው፤ አባትየውም ሀብቱን ለልጆቹ አካፈላቸው።
¹³ “ብዙም ቀን ሳይቈይ፣ ታናሹ ልጅ ድርሻውን ሁሉ ጠቅልሎ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፤ በዚያም በማጋጣነት ንብረቱን አባከነ።
¹⁴ እርሱም ያለውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ፣ በዚያ አገር ሁሉ ጽኑ ራብ ሆነ፤ ይቸገርም ጀመር።
¹⁵ ስለዚህ ከዚያ አገር ነዋሪዎች አንዱን ተጠጋ፤ ሰውየውም ዐሣማ እንዲቀልብለት ወደ ዕርሻው ላከው።
¹⁶ ዐሣማዎቹ የሚመገቡትን ዐሠር እንኳ ለመብላት ይመኝ ነበር፤ ነገር ግን ይህን እንኳ የሚሰጠው ሰው አልነበረም።
¹⁷ “ልብ በገዛ ጊዜ ግን እንዲህ አለ፤ ‘ስንቱ የአባቴ ሠራተኛ ምግብ ተርፎታል፤ እኔ ግን እዚህ በራብ ልሞት ተቃርቤአለሁ
¹⁸ ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና፣ እንዲህ ልበለው፤ አባቴ ሆይ፤ በሰማይና በአንተ ፊት በድያለሁ፤
¹⁹ ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ ልጠራ አይገባኝም፤ ከተቀጠሩት አገልጋዮችህ እንደ አንዱ ቍጠረኝ።’
²⁰ ስለዚህም ተነሥቶ ወደ አባቱ ሄደ። “ነገር ግን፣ እርሱ ገና ሩቅ ሳለ፣ አባቱ አይቶት ራራለት፤ ወደ እርሱም እየሮጠ ሄዶ ዐቅፎ ሳመው።
²¹ “ልጁም፣ ‘አባቴ ሆይ፤ በሰማይና በአንተ ፊት በድያለሁ፤ ከእንግዲህ ልጅህ ተብዬ ልጠራ አይገባኝም’ አለው።
²² “አባቱ ግን አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ ‘ፈጥናችሁ ከሁሉ ምርጥ የሆነውን ልብስ አምጡና አልብሱት፤ ለጣቱ ቀለበት፣ ለእግሩም ጫማ አድርጉለት፤
²³ የሠባውንም ፍሪዳ አምጡና ዕረዱ፤ እንብላ፤ እንደሰት፤
²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበር፤ አሁን ግን ሕያው ሆኗል፤ ጠፍቶም ነበር፤ ተገኝቷል።’ ከዚያም ይደሰቱ ጀመር።
²⁵ “በዚህ ጊዜ ታላቁ ልጅ በዕርሻ ቦታ ነበረ፤ ከዚያም ተመልሶ ወደ ቤት በተቃረበ ጊዜ፣ የሙዚቃና የጭፈራ ድምፅ ሰማ፤
²⁶ እርሱም ከአገልጋዮቹ አንዱን ጠርቶ ነገሩ ምን እንደ ሆነ ጠየቀው።
²⁷ አገልጋዩም፣ ‘ወንድምህ መጥቷል፤ በሰላም በጤና ስለ መጣም አባትህ የሠባውን ፍሪዳ ዐርዶለታል’ አለው።
²⁸ “ታላቅ ወንድሙም ተቈጣ፤ ወደ ቤትም መግባት አልፈለገም፤ አባቱም ወደ ውጭ ወጥቶ እንዲገባ ለመነው።
²⁹ እርሱ ግን መልሶ አባቱን እንዲህ አለው፤ ‘እነሆ፤ ይህን ያህል ዘመን እንደ ባሪያ አገልግዬሃለሁ፤ ከትእዛዝህም አንዱን እንኳ አላጓደልሁም፤ አንተ ግን ከባልንጀሮቼ ጋር እንድደሰት አንዲት የፍየል ግልገል እንኳ አልሰጠኸኝም፤
³⁰ ነገር ግን ይህ ልጅህ ንብረትህን ከጋለሞቶች ጋር አውድሞ ሲመጣ፣ የሠባውን ፍሪዳ ዐረድህለት።’
³¹ “አባቱም እንዲህ አለው፤ ‘ልጄ ሆይ፤ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤
³² ይህ ወንድምህ ግን ሞቶ ነበር፤ ሕያው ሆነ፤ ጠፍቶ ነበር ተገኘ፤ ስለዚህ ደስ ሊለንና ፍሥሓ ልናደርግ ይገባናል።’ ”

👉 እዚህ ክፍል ላይ ኢየሱስ ፈሪሳውያንን እና ፀሀፍትን አንድ ነገር ሲላቸው እንመለከታለን ከእናንተ መካከል በሬው ወይም ክብቱ በገደል ቢወድቅበት ሊያወጣው የማይነሳ ወይም ወደፈደል ማይወርድ ማነው አላቸው::

👉 እና የእግዚአብሔር የመጨረሻ ሀሳብ ደግሞ የጠፉትን በክርስቶስ ኢየሱስ ለመፈለግ ነው እናንተ እንስሶቻችሁን ለመርዳት ወይም ከጉድጓድ ለማውጣት እንደምትተጉ እና እንደምትነሱ እኔም ለጠፉት መጥቻለሁ እያለ በመሳሌ ያስተምራቸው ነበር::

👉 ስለጠፋው ልጅ ሲነግረን መፅሐፍ ቅዱስ አባቱ በደጅ ቆሞ ብሎ ይጠብቀው ነበር ይላል::

👉 ሰው ሊደክም መፅናት ከእግዚአብሔር ጋር መቀጠል ፀንቶ መቆ ሊያቅተው ይችላል ነገር ግን በእያንዳንዱ የህይወት ምእራፍ ሊረዳን ሊያገዘን ሊጠብቀን የሚፈልግ ጌታ አለ. ለባችሁ የደከመ እና በውድቀት ውስጥ ፀንቶ ባለመኖር ድክመት ውስጥ ላላችሁ ዛሬም የሚጠብቃችሁ የሚራራና የሚፈልጋችሁ አባት አላችሁ::

👉 እዚህ ጋር በቤት ውስጥ ያለውን ልጅ ስናየው እኔ እቤት ውስጥ እያለው ብዙ እያገለገልኩኝ አንዳች ነገር ሳታድርግልኝ ምንም ሳይደረግልኝ ለእርሱ ግን አጥፍቶ አባክኖ መጥቶ ይሄ ሁሉ ብዙ ስጦታ ሰጠኸው ደገስክልት አለው አባቱ ግን አንድ ነገር ነው ያለው 👇

የሉቃስ ወንጌል 15:31-32 (NASV)
••••••••••
³¹ “አባቱም እንዲህ አለው፤ ‘ልጄ ሆይ፤ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፤ የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤
³² ይህ ወንድምህ ግን ሞቶ ነበር፤ ሕያው ሆነ፤ ጠፍቶ ነበር ተገኘ፤ ስለዚህ ደስ ሊለንና ፍሥሓ ልናደርግ ይገባናል።’ ”

👉 ዛሬም በጌታ ቤት ውስጥ ያላችሁ ያላችሁን እገዚአብሔር የሰጣችሁን እድል አቅም እና ሀይል ያለተጠቀማችሁ የተቀመጠው ለእናንተ ነው ተጠቀሙበት እግዚአብሔር አይኖቻችሁን ይክፈት::

👉 ስለዚህ ለጅ እነጂ አባት አልተለወጠም እና በብዙ ድካም ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ይሁ መልእክት እና ጥሪ ለ እናንተ ነው እግዚአብሔር እየጠበቃችሁ ነው በብዙ ክብር በተሻለ ህይወት ሊመልሳችሁ የሚጠብቅ አባት አላችሁ ለመመለስ እንዳትደክሙ እንዳት ዝሉ እነዳይታክታችሁ በርህራሄ የሚጠብቃችሁ አባት አላችሁ:::

!!

#አሜን!
****
!

JPS TV WORLDWIDE

🔴ወርሃዊ የአምልኮ ምሽት በJPS CHURCH ‼️🔴ነገ ሰኞ (ነሀሴ 4) ልዩ የአምልኮ ምሽት ከJPS BAND ጋር እንዲሁም ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ተዘጋጀ መጥተው አብረውን ጌታን ያምልኩ🔴በእለ...
09/08/2026

🔴ወርሃዊ የአምልኮ ምሽት በJPS CHURCH ‼️
🔴ነገ ሰኞ (ነሀሴ 4) ልዩ የአምልኮ ምሽት ከJPS BAND ጋር እንዲሁም ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ተዘጋጀ መጥተው አብረውን ጌታን ያምልኩ
🔴በእለቱም የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ግርማ የሚያገለግሉ ይሆናል
🔴በሚመለሱበት ጊዜ በ4ቱም አቅጣጫ ነፃ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል

Jps Tv worldwide

መንፈስ የተካፈልንባቸው የወንጌል ጀግና👇👇👇
08/08/2026

መንፈስ የተካፈልንባቸው የወንጌል ጀግና👇👇👇

ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያንJesus Prophet...

08/08/2026

አምዳሙ መንፈስ ተመታ 10 አመት የሚፈስ ደም ቆመ ልጄ ተለወጠ‼️

07/08/2026

ድንጋይ አንከባለ ግንዛትን ፈተህ‼️ !

ጎጃም ምድር ላይ JPS Tv ምን እየሰራ👇👇👇
07/08/2026

ጎጃም ምድር ላይ JPS Tv ምን እየሰራ👇👇👇

ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያንJesus Prophet...

Address

Rwanda Street
Addis Ababa
XQQH+WFADDISABABA

Opening Hours

Monday 09:00 - 20:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 19:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 10:00 - 15:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 10:00 - 13:00

Telephone

+251939533535

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Henok Girma/ JPS Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share