Pastor Sara Tadesse - Ruth

Pastor Sara Tadesse - Ruth Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Sara Tadesse - Ruth, Religious organisation, Addis Ababa.
(1)

 #ወንጌል  #ያሸንፋል
27/08/2026

#ወንጌል #ያሸንፋል

26/08/2026
JESUS IS COMING AGAIN — BE READY 🙏🔥🌍✝️ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል - ዝግጁ ሁን 🙏🔥✔️ይህ ዓለም ጊዜያዊ ነው ነገር ግን ዘላለማዊነት እውነተኛ ነው።👉ጥያቄው "በህይወት ው...
25/08/2026

JESUS IS COMING AGAIN — BE READY 🙏🔥
🌍✝️ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል - ዝግጁ ሁን 🙏🔥

✔️ይህ ዓለም ጊዜያዊ ነው ነገር ግን ዘላለማዊነት እውነተኛ ነው።

👉ጥያቄው "በህይወት ውስጥ ምን እየሰራህ ነው?" ብቻ አይደለም ትክክለኛው ጥያቄ "ነፍስህ ዘላለማዊነትን የት ታሳልፋለች?" ✨

✔️በኢየሱስ እመን የዘላለም ህይወት አግኝ እመጣለሁ እንዳለ ይመጣል እወስዳችኋለሁ እንዳለ ይወስዳናል ከእርሱም ጋር ለዘለአለም እንኖራለን🤍

📖 "እመለሳለሁ ከእኔም ጋር እንድትሆን እወስድሃለሁ" — ዮሐንስ 14: 3 🙏 🤍

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Ruth Tadesse Sara Sara Tadesse-Ruth fans

ኢየሱስ_ጌታ_ነው✞ ☞ለንግግር ማጣፈጫ ወይም ለጉባኤ ማድመቂያ የምንናገረው ወይም እኛ ተስማምተን ጌትነትን የምንሰጠው ወይም የምንነሳው ስም አይደለም ስሙን በእውነትና በመንፈስ ደግሞም በማስተ...
24/08/2026

ኢየሱስ_ጌታ_ነው✞

☞ለንግግር ማጣፈጫ ወይም ለጉባኤ ማድመቂያ የምንናገረው ወይም እኛ ተስማምተን ጌትነትን የምንሰጠው ወይም የምንነሳው ስም አይደለም ስሙን በእውነትና በመንፈስ ደግሞም በማስተዋል የምንጠራው እንጂ።

☞ ጌትነቱ የመቀበልና ያለመቀበል የሰዎች ድርሻ ቢሆንም እርሱ "የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ሆኖ ለዘልአለም ይኖራል።"ራዕ19:16..ሰዎች ሁሉ አምነው ይድኑበት ዘንድ ለሰዎች ሁሉ
የተሰጠ ስም ነው።

☞ሀዋርያው ጳውሎስ ኢየሱስን በጌትነቱ ማወቅና "ኢየሱስ ጌታ ነው" ብሎ መመሥከር
በሰው ጥበብና ዕውቀት እንደማይከናወን ሲያስረዳ👇

☞ "በመንፈስ ቅዱስም
ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይቻል
አስታውቃችኋለሁ" 1ኛ ቆሮ 12:3 ይለናል።

☞አይደለም ሰው ርኩሳን
መናፍስትም ያውቁታል፣ አይተውም ይንቀጠቀጡለታል።
ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Pastor Sara Tadesse - Ruth Sara Tadesse-Ruth

Jesus Christ The Way Only path to God👉Jesus guides humanity to the Father.No alternative route👉He states no one reaches ...
23/08/2026

Jesus Christ

The Way Only path to God👉Jesus guides humanity to the Father.

No alternative route👉He states no one reaches God except through Him.

Direction👉He bridges the gap left by human separation.

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Pastor Sara Tadesse - Ruth Sara Tadesse-Ruth

እግዚአብሔር  #ልጅ  እንዲሰጣችሁ  #እየፀለያችሁ ያለችሁ  #በላትዳሮች  #በእውነት ይህ  #ስጦታ ይሰጣችሁ  #እልልታ  #ቤታችሁ ይግባ  #ከወለድኩ በኋላ ከቀድሞ ይልቅ በራሴ ሳይ  #ለማው...
22/08/2026

እግዚአብሔር #ልጅ እንዲሰጣችሁ #እየፀለያችሁ ያለችሁ #በላትዳሮች #በእውነት ይህ #ስጦታ ይሰጣችሁ #እልልታ #ቤታችሁ ይግባ #ከወለድኩ በኋላ ከቀድሞ ይልቅ በራሴ ሳይ #ለማውቀውም #ለማላውቀውም ሰው #ፀሎቴ ነው🙌

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Sara Tadesse-Ruth Ruth Tadesse Sara fans

Come to Jesus and be saved🙏ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Sara Tadesse-Ruth Rut...
22/08/2026

Come to Jesus and be saved🙏

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Sara Tadesse-Ruth Ruth Tadesse Sara fans

📖የእግዚአብሔር ቃል ዕለት በዕለት  #የእግዚአብሔርን ፈቃድ  #ለማወቅ እንድንችል  #የሚረዳንና  #ለድል ሕይወታችን ሁልጊዜ ልንለብሰው የሚገባን  #የጦር  #ዕቃችን ነው፡፡የእግዚአብሔር ቃል...
20/08/2026

📖የእግዚአብሔር ቃል ዕለት በዕለት #የእግዚአብሔርን ፈቃድ #ለማወቅ እንድንችል #የሚረዳንና #ለድል ሕይወታችን ሁልጊዜ ልንለብሰው የሚገባን #የጦር #ዕቃችን ነው፡፡

የእግዚአብሔር ቃል📖 እሳት #ወርቅን #እንደሚያነጥር ሁሉ #ቃሉም #የሰዎችን #ልብ በማንጠር #የተለወጠ ሕይወት እንዲኖራቸው የማድረግ #ኃይል አለው፡፡

✔️መዝሙረኛው በመዝሙሩ ‹‹ጎልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል፣ ቃልህን በመጠበቅ ነው›› በማለት ቃሉ የማያስፈልገውን ነገር ሁሉ ከሕይወታችን አስወግዶ እንደሚያነጻን ይናገራል፡፡ መዝ 119፡9

✔️ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ጊዜ ወደ አባቱ ሲጸልይ ሳለ ‹‹በእውነትህ ቀድሳቸው፣ ቃልህ እውነት ነው›› በማለት ቃሉ ሕይወት መስጠት ብቻ ሳይሆን የመቀደስ ኃይል እንዳለው ያረጋግጥልናል (ዮሐ.17፡17-19)፡፡


✔️ዘወትር በየቀኑ ማንበብ፣ ማጥናትና ማሰላሰል ይገባናል፡፡

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Sara Tadesse-Ruth Pastor Sara Tadesse - Ruth

አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ተማምኖብህ ማን ከሰረ ጌታ ሆይ ተመስገን🙌💜ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Pasto...
19/08/2026

አንተን ጠርቶ ማን አፈረ
ተማምኖብህ ማን ከሰረ
ጌታ ሆይ ተመስገን🙌💜

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Pastor Sara Tadesse - Ruth Sara Tadesse-Ruth

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Sara Tadesse - Ruth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share