Kal kidan Church Addis Ababa - ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Kal kidan Church Addis Ababa - ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ

Kal kidan Church Addis Ababa - ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kal kidan Church Addis Ababa - ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ, Religious organisation, Addis Ababa.

kalkidan Church ቃል ኪዳን ቤተክርስቲያን
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000631265964

አዋሽ ባንክ
013521200278701

አቢሲኒያ ባንክ
523558

ብርሃን ባንክ
2600110001266

ኦሮሚያ ሕ/ስራ ባንክ
1074400014725

02/06/2026

ሮሜ 12:2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። #ደስእማሰኝ

26/05/2026
የማለዳ ቁርስ ☀️
25/04/2026

የማለዳ ቁርስ ☀️

11/04/2026
14/03/2026

1 ቆሮንቶስ 10:12፤ ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።

1 ቆሮንቶስ 10:13፤ ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።

28/02/2026

ማርቆስ 13:33፤ ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።🙏

እግዚአብሔር መሀሪ ነው
26/02/2026

እግዚአብሔር መሀሪ ነው

24/02/2026

ዘዳግም 7:6፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ።

20/02/2026

ፊልጵስዩስ 3:20፤ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤

Address

Addis Ababa
3456

Telephone

+251911238640

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kal kidan Church Addis Ababa - ቃል ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share