Fbi Church Ayat Chapel

Fbi Church Ayat Chapel " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን "
1ኛ ቆሮንቶስ 1:23

ለተከታታይ እሁድ የሚቆይ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ ።FBI Church Ayat Chapelቦታው፦መሪ አርባ ስልሳ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ
21/02/2025

ለተከታታይ እሁድ የሚቆይ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ ።
FBI Church Ayat Chapel
ቦታው፦መሪ አርባ ስልሳ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ

ዘውትር እሁድ ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ የኤፌሶን መልዕክት ጥናት ለተከታታይ እሁዶች ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር እንያዝፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች አያት አጥቢያቦታው፦...
10/01/2025

ዘውትር እሁድ ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ የኤፌሶን መልዕክት ጥናት ለተከታታይ እሁዶች ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር እንያዝ
ፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች አያት አጥቢያ
ቦታው፦አያት መሪ 40/60 ብሎክ 2 አንደኛ ፎቅ

እግዚአብሔርንን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።ኢሳ.40፥31FBI Church Ayat Chapelቦታው፦...
18/12/2024

እግዚአብሔርንን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
ኢሳ.40፥31
FBI Church Ayat Chapel
ቦታው፦መሪ አርባ ስልሳ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ

የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው፥ የሚሰራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥   ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል የልብንም ስሜትና ሐሳብ ይመረ...
30/11/2024

የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው፥ የሚሰራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥
ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል የልብንም ስሜትና ሐሳብ ይመረምራል፤
እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ አይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተሯቆተና የተገለጠ ነው እንጂ ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም። ዕብ.4፥12-13
እሁድ ከጠዋቱ ፦ 4:00-7:00 የጌታ ግዜ ነው፥ በሙሉ ኃይላችን እናመልከዋለን፥ የሚሰራውን ህያው ቃሉን እንማራለን፥ እንጸልያለን፤
ቦታው፦መሪ አርባ ስልሳ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ ወደ አያት አደባባይ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ

እሁድ፦ከጠዋቱ 3:00_6:30 ቃሉ በኃይልና በስልጣን            የገኘናል፣በዝማሬ እናመልከዋለን፣የኃይል ጸሎት ይጸለያል፤በህልውናው ማረፍ ይሆናል።ቦታው፦ መሪ ወደ አያት አደባባይ በሚወ...
23/11/2024

እሁድ፦ከጠዋቱ 3:00_6:30 ቃሉ በኃይልና በስልጣን የገኘናል፣በዝማሬ እናመልከዋለን፣የኃይል ጸሎት ይጸለያል፤በህልውናው ማረፍ ይሆናል።
ቦታው፦ መሪ ወደ አያት አደባባይ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ አርባ ስልሳ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ

ታላቁ ዋጋህ እግዚአብሔር ነው !!!" ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነ...
22/11/2024

ታላቁ ዋጋህ እግዚአብሔር ነው !!!
" ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።"
ኦሪት ዘፍጥረት 15:1-7

የአምልኮ ቦታ ለውጥ፦ከዚህ ቀደም ለአንድ አመት ማለትም ከህዳር 12/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስካለፈው እሁድ በመሐል ሰሚት ጌታ ረድቶን ስናገለግል መቆየታችን ይታወቃል። ይሁንና ከፊታችን እሁድ ...
16/11/2024

የአምልኮ ቦታ ለውጥ፦ከዚህ ቀደም ለአንድ አመት ማለትም ከህዳር 12/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስካለፈው እሁድ በመሐል ሰሚት ጌታ ረድቶን ስናገለግል መቆየታችን ይታወቃል። ይሁንና ከፊታችን እሁድ ከህዳር 08/2017 ዓ/ም ጀምሮ መሪ አርባ ስልሳ ወደ አያት በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ብሎክ ሁለት አንደኛ ፎቅ ላይ ጌታን የምናመልክ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉልን
ለማንኛውም ጥያቄ፦0911732013

እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።                      ናሆም 1:7ሰላም የተወደዳችሁ ጌታን አመስግኑልን ስራው ድንቅ ነውና ...
06/11/2024

እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
ናሆም 1:7
ሰላም የተወደዳችሁ ጌታን አመስግኑልን ስራው ድንቅ ነውና ለማለት ነው::

የፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች በአዲስ አበባና በክልል ከተሞችና ገጠሮችም ጭምር 351 አጥቢያዎች ያሏት ሲሆን በዋናነት የመካኒሳ ሚራክል አጥቢያ ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት የፈለሱበት የተፈወሱበት ከእስራት የተፈቱበት ለብዙ አገልጋዮች መነሳት ለብዙ አጥቢያዎች መተከል ምክንያት የሆነ አጥቢያ ነው::
ከብዙ አመት በሁዋላ የማምለኪያ አዳራሹ መታደስ አስፈልጎት ስለነበረ ለኮንትራክተር ተሰጥቶ በእድሳት ላይ የነበረና ሊጠናቀቅ በቀረበበት ጊዜ ላይ
ዛሬ ሌሊት ምክንያቱ ባላታወቀ ሁኔታ የአዳራሹ የጣራው ክፍል በመውደቁ እንደገና ወደኮንስትራክሽን መግባታችንን ለማሳወቅና
በዋናነት ፕሮግራም በሌለበት የኮንስትራክሽን ሰራተኞች በሌሉበት በሰው ላይ ምንም አይነት
ጉዳት ሳይደርስ እንዲህ በመሆኑ ጌታችን እንዴት ለልጆቹ እንደሚጠነቀቅና እንደሚራራ ያየንበት እድሳቱ ተጠናቆ ልንዘምር ልናመሰግነው ካሰብነው በላይ የጌታን ደግነት ያየንበት ስለሆነ ከእኛ ጋራ ተባብራችሁ እግዚአብሔርን ስራው ድንቅ ነው እያላችሁ እንድታመሰግኑልን ለማለት እወዳለው::አጥቢያዋን እየመራችሁ ላላችሁ የተወደዳችሁ የመጋቢዎች ጉባኤ አባላት
ግንባታውን በተመለከተ መጀመሪያም ጌታ እረድቶን ነው የሰራነው አሁንም በእርሱ እርዳታ ይሰራል ለማለት እወዳለው እግዚያብሄር ፃድቅ ነው::

እሁድ ማለዳ ፦ከጠዋቱ 3:00-7:00 በዝማሬ ጌታን እናመልካለን ቃሉ በስልጣን ይገለጣል ለየት ያለ ጸሎት ይደረጋል።በተለይ በተለየ ችግር ውስጥ ላሉትና ለህሙማን  እንደ እግዚአብሔር ቃል ዘይ...
25/10/2024

እሁድ ማለዳ ፦ከጠዋቱ 3:00-7:00 በዝማሬ ጌታን እናመልካለን ቃሉ በስልጣን ይገለጣል ለየት ያለ ጸሎት ይደረጋል።በተለይ በተለየ ችግር ውስጥ ላሉትና ለህሙማን እንደ እግዚአብሔር ቃል ዘይት በመቀባት የዕምነት ጸሎት ይደረጋል።
ቦታው፦መሐል ሰሚት 30 ሜትር መንገድ ላይ ኬርቲና ስጋ ቤት ፊት ለፊት

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤                    1 ቆሮንቶስ 1:23እሁድ :— ማለዳ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ እንፀልያለን እንማራለን ጌታችንን እናመልካለን:: FBI...
18/10/2024

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤
1 ቆሮንቶስ 1:23

እሁድ :— ማለዳ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ እንፀልያለን እንማራለን ጌታችንን እናመልካለን::
FBI CHURCH አያት አጥቢያ

Address

Summit Fiyel Bet
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fbi Church Ayat Chapel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share