Gosple Singer Temesgen Hirpo

Gosple Singer Temesgen Hirpo Worship is not a feeling

እግዚአብሔር ተናግሮ ከሰው አይጠበቅም::   ::
17/05/2026

እግዚአብሔር ተናግሮ ከሰው አይጠበቅም::
::

እያነከስክ ስትራመድ' የተወክ፤ 'መሮጥ' ስትጀምር ይከተልሀል።                  😂 ሰው 'ደጉ' 🤔😳
08/05/2026

እያነከስክ ስትራመድ' የተወክ፤ 'መሮጥ' ስትጀምር ይከተልሀል።

😂 ሰው 'ደጉ' 🤔😳

ወንጌል ✍🏼💪በኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን በሎቄ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ የተዘጋጀ ሥልጠና ላይ የኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ቦርድ አመራሮች እና International...
06/05/2026

ወንጌል ✍🏼💪

በኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን በሎቄ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ የተዘጋጀ ሥልጠና ላይ የኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ቦርድ አመራሮች እና International Life transformation ministry አስተባባሪዎች ጋር !

 #ዴማስ በጳውሎስ ልክ (እኩል) ስለ እግዚአብሔር ቤት ሥርዓት እና አገልግሎት የመናገር እውቀትም ሆነ ችሎታ ፣ ድፍረትም ሆነ ሥፍራ የለው። ምክንያቱም ከእግ/ር እና አገልግሎቱ ሌላ በልጦበት...
01/05/2026

#ዴማስ በጳውሎስ ልክ (እኩል) ስለ እግዚአብሔር ቤት ሥርዓት እና አገልግሎት የመናገር እውቀትም ሆነ ችሎታ ፣ ድፍረትም ሆነ ሥፍራ የለው። ምክንያቱም ከእግ/ር እና አገልግሎቱ ሌላ በልጦበት already ሄዷልና።

🧏 ቢገባውና ቢረዳ ኖሮ ከጳውሎስ ጋር ማገልገል ለእሱ መመረጥም መታደልም ነበር።

👉🏾 ለመሆኑ...የዴማስ ጥሎ መሄድ የአንዲት ጀንበር ጉዳይ ሳይሆን የብዙ ቀናት ድብቅ ውድቀቶች ጥርቅም ነው።

ዴማስ ከእሱም ብሶ ለጳውሎስ መንገድ ጠቋሚ ለመሆን ስፍጨረጨር ማዬት እንዴት ያስቃል 😂

“ዴማስ ይህን ዓለም ወድዶ፣ ትቶኝ ወደ ተሰሎንቄ ሄዷልና። .........”
2 ጢሞቴዎስ 4:10

#እግ/ር በስራ ላይ ነው።
✍🏼 T.H

በእግዚአብሔር ቤት በቁጥር የበዙ ፀጉሬ~ልውጦች (አስመሳዮች) ልኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ከእግ/ር መንግሥት ውጪ ናቸው። በእግ/ር ቤት ሆነን የሰይጣንን አጀንዳ አስፈፃም ከሆንን ! ያለጥርጥር ...
21/04/2026

በእግዚአብሔር ቤት በቁጥር የበዙ ፀጉሬ~ልውጦች (አስመሳዮች) ልኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ከእግ/ር መንግሥት ውጪ ናቸው።

በእግ/ር ቤት ሆነን የሰይጣንን አጀንዳ አስፈፃም ከሆንን ! ያለጥርጥር #አልዳንም። 👉🏾📖

#የክህነት አገልግሎት #የሌዊ መሆኑ ማይሻር ፣ማይፋቅ እና ማናሻሽለዉ እውነት ነው።
T.H ✍🏼

👉🏾ዝምምምም.....ብላችሁ እግ/ርን ጠብቁ👉🏾ስለቆዬ ፤ እግ/ር የለም አይባልም።👉🏾ነገያችሁን እያበሰለ ይሆናል። 👉🏾እሱ የማንም እምባ ባለ ዕዳ አይደለም።                       ...
04/04/2026

👉🏾ዝምምምም.....ብላችሁ እግ/ርን ጠብቁ

👉🏾ስለቆዬ ፤ እግ/ር የለም አይባልም።

👉🏾ነገያችሁን እያበሰለ ይሆናል።

👉🏾እሱ የማንም እምባ ባለ ዕዳ አይደለም።

✍🏼 T.H

ሣራም፣ “እግዚአብሔር ሣቅ አድሎኛል፤ ስለዚህ፣ ይህን የሚሰማ ሁሉ ከእኔ ጋር ይሥቃል” አለች።                     ዘፍጥረት 21፥6
28/03/2026

ሣራም፣ “እግዚአብሔር ሣቅ አድሎኛል፤ ስለዚህ፣ ይህን የሚሰማ ሁሉ ከእኔ ጋር ይሥቃል” አለች።

ዘፍጥረት 21፥6

አሁን አሁን ላይ ከክርስትያን ጆሮ እየራቁና እየተረሱ ያሉ በየትኛውም ቋንቋ የተዘመሩ ቆየት ካሉ መዝሙሮች የምታውቁትን እና በጣም የምትወዱትን መዝሙር Comment ላይ ፃፉልኝ።Old song ...
23/03/2026

አሁን አሁን ላይ ከክርስትያን ጆሮ እየራቁና እየተረሱ ያሉ በየትኛውም ቋንቋ የተዘመሩ ቆየት ካሉ መዝሙሮች የምታውቁትን እና በጣም የምትወዱትን መዝሙር Comment ላይ ፃፉልኝ።

Old song

👌🏼👉🏾🦻የተሸላለመች አውድማ የዲያብሎስ ውሽማ !ምግባሯ የአጋንንት ፣ የመተናነፅ ምልክት ነኝ ባይ የወንጌል ጠላቶች መናኃሪያ ፣ የሰይጣን ሰራተኛ የቡልዛቤል ቅጥረኛ ፣ የቀርጤስ ሰዎች መፍለቂ...
17/03/2026

👌🏼👉🏾🦻የተሸላለመች አውድማ የዲያብሎስ ውሽማ !

ምግባሯ የአጋንንት ፣ የመተናነፅ ምልክት ነኝ ባይ የወንጌል ጠላቶች መናኃሪያ ፣ የሰይጣን ሰራተኛ የቡልዛቤል ቅጥረኛ ፣ የቀርጤስ ሰዎች መፍለቂያ : የቀራንዮ ሥራ ማይገባት ፣ ምሉዕነት የጎደላት ፣ የደሙን ቅድስና ምታራክስ ፣ የፍቅር ባድማ :

ይህች ኤልዛቤል እንጂ መሠረቷን ክርስቶስ ያደረገች ምትነጠቅ #ቤተክርስቲያን አይደለችም።

ወንጌል እንሰራበታለንአመሠግናለሁ 🙏
11/03/2026

ወንጌል እንሰራበታለን

አመሠግናለሁ 🙏

Address

Main
Awassa

Telephone

+251928335716

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gosple Singer Temesgen Hirpo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share