Mezmur tube

Mezmur tube ይህ የሞኖፖል ሙሉ ወንጌል እዉነተኛዉ ፐጅ ነዉ

መልካም ዜና ከፊታችን አርብ ሐምሌ1--3/14 ዓም ማታ ጀምሮ የሀዋሳ ሞኖፖል ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ያን ሻሎም መዘምራን አራተኛ አመታቸውን ክብረበአል ምክንያት በማድረግ የምስጋና ፕሮግራም ...
08/07/2022

መልካም ዜና ከፊታችን አርብ ሐምሌ1--3/14 ዓም ማታ ጀምሮ የሀዋሳ ሞኖፖል ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ያን ሻሎም መዘምራን አራተኛ አመታቸውን ክብረበአል ምክንያት በማድረግ የምስጋና ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
አልጋዮች ዘማር/ወ/ዊ/ ዳዊት ዳንግሶ
ዘማር ታድዮስ ሙሴ
እሁድ ጠዋት አስተማር ግዳጁ ጎበና እና ለሎችም ያገለግላሉ።
ኑ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።

ዛሬ በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ታላቅ የእግዚአብሔር የኪብሩ ደመና የወረደበት ቀን ነበር         የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል የዎረደበት የእግዚአብሔር ቃል በሀይልና በስልጣን ...
16/03/2022

ዛሬ በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ታላቅ የእግዚአብሔር የኪብሩ ደመና የወረደበት ቀን ነበር የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል የዎረደበት የእግዚአብሔር ቃል በሀይልና በስልጣን የተሰበከቤት መንፈስ ቅዱስ በልጆቹ ላይ በሚገርም ሁኔታ የዎረደበት ጊዜ ነበረን ይህን ሁሉ ላደረገዉ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለስሙ ይሁን አሜን

ዛሬ  ማክሰኞ መጋብት 6:2014 ዓ.ም ከ  #ጀርመን በመጣ የእግዚአብሔር ሰው በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የሚገርም የእግዚአብሔር ክብር የታየቤት ጊዜ  ነበረን  ፕሮግራሙ ነገም ስለ...
15/03/2022

ዛሬ ማክሰኞ መጋብት 6:2014 ዓ.ም
ከ #ጀርመን በመጣ የእግዚአብሔር ሰው በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የሚገርም የእግዚአብሔር ክብር የታየቤት ጊዜ ነበረን ፕሮግራሙ ነገም ስለምቀጥል ማናቹም እንዳትቀሩ ፕሮግራሙ የሚጀምረው በ 11 ሰዓት ላይ ነዉ በጊዜ መታችሁ ተካፈሉ

በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን መጋቢት 4/2014 ዓ.ም የተካሄደዉ የእሁድ ጉባኤ የዝማሬ የፀሎት የአምልኮና የቃል ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር በብዙ ረርቶናል የእግዚአብሔር ስም የ...
13/03/2022

በሞኖፖል ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን መጋቢት 4/2014 ዓ.ም የተካሄደዉ የእሁድ ጉባኤ የዝማሬ የፀሎት የአምልኮና የቃል ጊዜ ነበረን እግዚአብሔር በብዙ ረርቶናል የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

Address

ሞኖፖል የተባበሩት ማድያ ከደረሱ ቦሀላ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mezmur tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mezmur tube:

Share