Gospel Preacher Gezahegn

Gospel Preacher Gezahegn “Preach the Word; be prepared in season and out of season; correct, rebuke and encourage—with great patience and careful instruction.”
— 2Tim 4፥2 (NIV)

የእግዚአብሄርን ቃል ስንመለከት በቃሌ ኑሩ ይላል፤ በሌላ ስፍራ ደግሞ በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ለምኑ ይሆንላችኋል ይላል፡፡ (ዮሀ8፤31-32፣ ዮሀ15፤7)በመሰረቱ የ...
22/04/2023

የእግዚአብሄርን ቃል ስንመለከት በቃሌ ኑሩ ይላል፤ በሌላ ስፍራ ደግሞ በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ለምኑ ይሆንላችኋል ይላል፡፡ (ዮሀ8፤31-32፣ ዮሀ15፤7)

በመሰረቱ የእግዚአብሄር ቃል በህይወቱ ውስጥ ያለ ሰው የሚወደውና የሚመኘው የእግዚአብሄርን ፈቃድ ማድረግ እና እግዚአብሄርን ማክበር ብቻ ነው፡፡ (1ነገ3፤4-14)
ምክንያቱም የእግዚአብሄር ቃል ፡-

ለራሱ እንዳይኖር ገድሎታል፡፡ (2ቆሮ5፤14-15፣ ዕብ4፤12)

ለእግዚአብሄር ፈቃድ እንዲኖር አድርጎታል፡፡ (ኤር1፤9-10)

የእግዚአብሄርን ፈቃድ እንዲያውቅና እንዲፈፅም ብርሃንና ሀይል ሆኖታል፡፡ (መዝ119፤100-105፣ መዝ67፤1-2)

የእግዚአብሄር ቃል ይህን ያህል አስፈላጊና ወሳኝ መሆኑን ከተረዳን፤ ያልተደባለቀውንና ንፁህ የሆነውን የእግዚአብሄርን ቃል ብቻ ለይተን ለመያዝ በጥንቃቄ መትጋት አለብን፡፡ ምክንያቱም ስለ ማንኛውም ጉዳይ ከእግዚአብሄር ጋር የምንገናኘው በቃሉ እውነት ላይ በመቆም ብቻ ነውና፡፡ (ዕብ10፤21-22)

ሉቃስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ...
26/08/2022

ሉቃስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
¹³ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት።
¹⁴ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
¹⁵ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
¹⁶ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ሳይጎበኛችሁ አይቀርም!!! ኮሜንት፣ላይክ እና ሼር አድርጉ ተባረኩ!!!!!!

Address

Hawassa, Main Road Around Addis Ketema
Awassa
SIDAMA

Telephone

+251936451410

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Preacher Gezahegn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel Preacher Gezahegn:

Share