Prophet Habtamu Ayano /National Revival TV/

Prophet Habtamu Ayano /National Revival TV/ “በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።”
ሮሜ 5፥19

መዝሙ 126:1 ¹ እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። #ማክሰኞ  #የመውጣት ኮንፈረንስ
24/08/2026

መዝሙ 126:1
¹ እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን።
#ማክሰኞ
#የመውጣት ኮንፈረንስ

የሉቃስ 12:7 ⁷ ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲያስ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ። #እሁድ ልዩ አምልኮና  #ነጻ የመውጣት ቀን
22/08/2026

የሉቃስ 12:7
⁷ ነገር ግን የእናንተ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲያስ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ።
#እሁድ ልዩ አምልኮና #ነጻ የመውጣት ቀን

ዘፍጥረት 18:10¹፦ የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ በእውነት እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ልጅን ታገኛለች አለ። #የመነሳት ኮንፈረንስ  #ማክሰኞ
17/08/2026

ዘፍጥረት 18:10
¹፦ የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ በእውነት እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ልጅን ታገኛለች አለ።
#የመነሳት ኮንፈረንስ
#ማክሰኞ

የዮሐንስ  2:9 ⁹ አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ፦ማክሰኞ የመነሳት ...
10/08/2026

የዮሐንስ 2:9
⁹ አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ፦
ማክሰኞ
የመነሳት ከተማ ንፈረንስ

የማርቆስ 5:41 ⁴¹ የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ። ጣሊታ ቁሚ አላት፤ ፍችውም አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ ነው። #እሁድ ነሐሴ 3  #የመነሳት ኮንፈረንስ #የሰማይ በር ዓለም አቀፍ የክርስቶስ...
08/08/2026

የማርቆስ 5:41
⁴¹ የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ። ጣሊታ ቁሚ አላት፤ ፍችውም አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ ነው።
#እሁድ ነሐሴ 3
#የመነሳት ኮንፈረንስ
#የሰማይ በር ዓለም አቀፍ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን

03/08/2026
መዝሙረ 105:20 ²⁰ ንጉሥ ላከ ፈታውም፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው። #የመውጣት ኮንፈረንስ #ማክሰኞ #የሰማይ በር ዓ/አ የክርስቶስ ቤተ.ክ
03/08/2026

መዝሙረ 105:20
²⁰ ንጉሥ ላከ ፈታውም፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው።
#የመውጣት ኮንፈረንስ
#ማክሰኞ
#የሰማይ በር ዓ/አ የክርስቶስ ቤተ.ክ

መዝሙረ  63:3 ³ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።ልዩ የመነሳት ቀንእሁድ ልዩ አምልኮ ምስጋ ቀን
01/08/2026

መዝሙረ 63:3
³ ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።
ልዩ የመነሳት ቀን
እሁድ ልዩ አምልኮ
ምስጋ ቀን

ዘዳግም 33:24²⁴ ስለ አሴርም እንዲህ አለ።  አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፤  በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።የመውጣት ኮንፈረንስ #ማክሰኞ  #ሐምሌ 21
27/07/2026

ዘዳግም 33:24
²⁴ ስለ አሴርም እንዲህ አለ። አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፤ በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ።
የመውጣት ኮንፈረንስ
#ማክሰኞ
#ሐምሌ 21

Address

Addis
Addis Ababa

Telephone

+251913790375

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Habtamu Ayano /National Revival TV/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Habtamu Ayano /National Revival TV/:

Shortcuts

Share