01/07/2026
#2
መሪ ቃል :- ሉቃስ 2:52
ልዩ የክረምት ፕሮግራም ለልጆች !
* መንፈሳዊ ትምህርት
* አካዳሚክ ትምህርትና
* ስፓርት ዉድድር
ቀን :- ከ ሐምሌ 6 - ጳጉሜ 5 / 2018
ሰኞ ፣ እሮብ ፣ አርብ
ጠዋት ከ 2:00 - 6:30
እድሜ ከ 5 - 12 አመት
ማሳሰቢያ :-
# ወላጆች ልጆች የክረምት ቆይታቸዉ እንዳይባክን ይዞ በመምጣት ተሳታፊ እንዲሆኑ እናበረታታቸዉ !
# እንዲሁም በጋራ በመሆን አገልግሎታችንን እንድትደግፍ በትህትና እንጠይቃለን !!
አዘጋጅ :- የጉለሌ ገነት ቤ/ክ ልጆች አገልግሎት ክፍል ና ኢቲ 206 የልማት ፕሮጀክት !
እግዚአብሔር ጉለሌ ገነትን ይባርክ !
Gulele Genet Church