ሰዋስው እምየ

ሰዋስው እምየ የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰንበት ትምህርት ቤት የፌስቡክ ገጽ

22/08/2026

የነገዋን ሰንበት ለ2 ሰዓታት ብቻ ለቅድስት ቤተክርስቲያን !!!

የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ቤተክርስቲያንን በሰበካ ጉባኤ አባልነት ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የሚመሩ አባላትን ለመምረጥ የሚያስፈልገውን ምርጫ ካርድ ለመውሰድ 2 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል::

በገዳማችን ፍቅር,አንድነት እና ልማትን ለማምጣት የሰበካ ጉባኤ አባላት ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለነገው የቤተክርስቲያን ህልውና የምናስብና የምንጨነቅ ሁሉ የመግቢያ ካርድ እንውሰድ

የምርጫ ካርድ መውሰጃ ቦታ በገዳማችን የዕለት ገንዘብ ያዥ ፅ/ቤት

22/08/2026
የሰበካ ጉባኤ አባላት ምርጫየፊታችን እሁድ ነሀሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚደረገው የሰበካ ጉባኤ አባላት ምርጫ እድሜያቸው ከ18 ዓመት እስከ 35 ያሉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት የቀበሌ ወ...
21/08/2026

የሰበካ ጉባኤ አባላት ምርጫ

የፊታችን እሁድ ነሀሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚደረገው የሰበካ ጉባኤ አባላት ምርጫ እድሜያቸው ከ18 ዓመት እስከ 35 ያሉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት የቀበሌ ወይም የት/ቤት መታወቂያ በመያዝ በገዳሙ የዕለት ገንዘብ ያዥ ጋር በመሄድ ካርድ መውሰድና በምርጫው መሳተፉ እንደምንችል ተገልፆልና

የመመዝገቢያ ሰዓት

ዛሬ አርብ ከ10:00 ሰዓት እስከ 1:30
ቅዳሜ ጠዋት እስከ ቅዳሴ ማብቂያ እንዲሁም ምሽት ከ10 ሰዓት እስከ 1:30

ማሳሰቢያ

ምርጫው እሁድ የሚደረግ በመሆኑ በዕለቱ ካርድ መውሰድ አይቻልም

📌በዕለቱም በሠለጠኑ ተማሪዎች መካከል የቼዝ፣ የአባከስ እና የሩቢክስ ኪዩብ🏆ውድድር🏆 ይኖራል።🗓 ነሐሴ 17/2018
20/08/2026

📌በዕለቱም በሠለጠኑ ተማሪዎች መካከል የቼዝ፣ የአባከስ እና የሩቢክስ ኪዩብ
🏆ውድድር🏆 ይኖራል።
🗓 ነሐሴ 17/2018

የምስጋና መርሐግብር እንደምን ዋላችኹ ክርስቲያኖች በ2 ሱባዔ የመሐርነ አብ ጸሎት እንደቆየን ይታወሳል ሆኖም ግን አገልግሎቱን ሲሰጡን ለነበሩ የገዳማችን ካህን አባት ዛሬ ምሽቱ12:30 ላይ ...
20/08/2026

የምስጋና መርሐግብር

እንደምን ዋላችኹ ክርስቲያኖች በ2 ሱባዔ የመሐርነ አብ ጸሎት እንደቆየን ይታወሳል ሆኖም ግን አገልግሎቱን ሲሰጡን ለነበሩ የገዳማችን ካህን አባት ዛሬ ምሽቱ12:30 ላይ የምሥጋና መርሐ ግብር ስለተዘጋጀ ከመጀመሪያው ጀምሮ አብራችኹን የነበራቹ በጸሎቱ የተጋችኹ በሙሉ እንድትገኙልን በአምላከ ቅዱስ ጳውሎስ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን🙏

-በእለቱ ጸሎተ ኪዳን መዝሙር እና የምሥጋና ማስታወሻ የመስጠት መርሐ ግብር ይኖረናል።

#የሰ/ት/ቤቱ ጉባዔያት ማስተባበሪያ ሥራ አስፈጻሚ
#የጸሎት እና የካህናት ክፍል

የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰንበት ት/ቤት ህፃናት በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው ለቀጣዩ የትምህርት ጊዜ እንዲዘጋጁ እና አልባሌ ቦታ እንዳይውሉ በማሰብ ለህፃናት ስልጠናና ትምህርት ...
18/08/2026

የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰንበት ት/ቤት ህፃናት በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው ለቀጣዩ የትምህርት ጊዜ እንዲዘጋጁ እና አልባሌ ቦታ እንዳይውሉ በማሰብ ለህፃናት ስልጠናና ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶል::

ትምህርቱ ለተማሪዎች ለአንድ ወር የቆየ/የተሰጠ/ ሲሆን 6 የትምህርት አይነቶችን እንዲከታተሉ ተደርጎል በጥቅሉ 81 ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል::

የወሰዶቸው የትምህርት አይነቶች
1. ሂሳብ (Mathematics )
2. ቼስ (Chess)
3. አባከስ(Abacus)
4. ሩቢክስ(Rubik's Cube)
5. መሰረታዊ የዌብ ልማት(Basic Web)
6. ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design)ሲሆኑ

ትምህርቱን የሰንበት ት/ቤታችን ትምህርትና ስልጠና ስራ አስፈፃሚ ያስተባበረ ሲሆን 8 አስተባባሪዎች በቋሚነት እንዲመደቡና እንዲያስተባብሩ ተደርጎል::

ሰንበት ት/ቤታችንም ለትምህርቱ የሚያስፈልጉ ግብአቶች እንዲሞሉ የገንዘብ ድጋፍ አድርጎል::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰዋስው እምየ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ሰዋስው እምየ:

Shortcuts

Share