Afework Christian

Afework Christian በ.ኢ.ጎ.ሚ B.I.G.M

22/03/2026

MARCH 27,28,29

GCBC FELLOWSHIP MARCH 27,28,29
21/03/2026

GCBC FELLOWSHIP MARCH 27,28,29

26/02/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

50 ዓመት ኣብ ኣገልግሎት ኽብሪ ንእግዚአብሔር ይኹን።
18/02/2026

50 ዓመት ኣብ ኣገልግሎት ኽብሪ ንእግዚአብሔር ይኹን።

18/02/2026

Jeremiah 1 - ኤርምያስ
13: ሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል፦ ምን ታያለህ? እያለ ወደ እኔ መጣ። እኔም፦ የሚፈላ አፍላል አያለሁ፥ ፊቱም ከሰሜን ወገን ነው፡ አልሁ።
14: እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ ከሰሜን ወገን ክፉ ነገር በምድሪቱ በተቀመጡ ሁሉ ላይ ይገለጣል።

የጌታ እራት 1 Corinthians 10 ትግ - 1ይ ቆረንቶስ16: እታ ንሕና እንባርኻ ናይ በረኸት ጽዋእ ምስ ደም ክርስቶስ ሕብረት ዘለዋዶ ኣይኰነትን፧ እታ እንቘርሳ እንጌራስ ምስ ስጋ ክር...
31/01/2026

የጌታ እራት

1 Corinthians 10 ትግ - 1ይ ቆረንቶስ
16: እታ ንሕና እንባርኻ ናይ በረኸት ጽዋእ ምስ ደም ክርስቶስ ሕብረት ዘለዋዶ ኣይኰነትን፧ እታ እንቘርሳ እንጌራስ ምስ ስጋ ክርስቶስ ሕብረት ዘለዋዶ ኣይኰነትን፧

1 Corinthians 10 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
16: የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?

1 Corinthians 10 KJV - 1ይ ቆረንቶስ
16: The cup of blessing which we bless, is it not the communion of the blood of Christ? The bread which we break, is it not the communion of the body of Christ?

 #ላቮድ #ልባችሁ አይታወክ* *ልባችሁ አይታወክ* ፤ *በእግዚአብሔር* እመኑ፥ *በእኔም* ደግሞ እመኑ።John 14  - ዮሐንስ“ልባችሁ አይታወክ” ማለት፦ ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ተስፋ መቁረጥ አ...
30/01/2026

#ላቮድ

#ልባችሁ አይታወክ*

*ልባችሁ አይታወክ* ፤ *በእግዚአብሔር* እመኑ፥ *በእኔም* ደግሞ እመኑ።
John 14 - ዮሐንስ

“ልባችሁ አይታወክ” ማለት፦ ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ተስፋ መቁረጥ አትፍቀዱ ማለት ነው።
“በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም እመኑ” የሚለው መልክት ዋና የመታወክ መፍትሔ *እምነት* መሆኑን እንረዳለን። አንድ ሠው እንደ እርሱ ያለ ሠውን ከመታመን ሀብትን ከመታመን ወይንም ከምንም ላያስጥሉ የሚችሉ የምድር ሰራዊትን በዚህ ምድር የሚገኙትን ጠፊ ነገሮቸን በመታመን ልቡን ሊያሳርፍ አይችልም። ደግሞም ከማንኛውም ችግር ሊያመልጥ አይችልም። ስለዚህ ነው የተወደዳችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔርን እና ኢየሱስን በመታመን ልባችንን ማሳረፍ እንዳለብን ቃሉ የሚነግረን።
👉 ይህ መልዕክት አሁን በዚህ ሰዓት ወደ ውስጤ ሲመጣና በዚሕ ሕብረት ስልከው! በዚህ ሰዓት በሚሰማ እና በሚታየው እንዲሁም በምናልፍበት መንገዶች ሁሉ የምንጨነቅ የምንታወክ ብዙዎች በመሆናችን ነው። 👉 ይህ ኢየሱስ የተናገረው ቃል በዚህ ወቅት ላለነው ችግር ፈተና ድካም ማጣት በሰው መከዳት መጠላት መገለል በተጨማሪም ጦርና የጦር ወሬ ወ.ዘተ ሲገጥመን ልባችን እንዳይታወክ እና እንዳንጨነቅ ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ እምነት እንዲኖረን የሚያስታውሰን ለእኛም የተጻፈ ድንቅ መልዕክት ነው።
👉 በእርግጥ ይህ ክፍል ጌታ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ተለይቶ ወደ አባቱ ዘንድ ሊሄድ እንዳለ በሚነግራቸው ሰዓት: ያብዙ ያስለመዳቸው የሚወዱት በብዙ ተስፋ ያደረጉት ኢየሱስ እንደሚለያቸው ሲያስቡ በጭንቀት እና በመታወክ ስለተሞሉ በዛም ምክንያት ልባችሁ አይታወክ ...እንዳላቸው እንመለከታለን። 👉 የእግዚአብሔር ሕዝብ (ቅዱሳን) ልንጠነቀቅበት እና እራሳችንን ልንጠብቅበት የሚገባ ጉዳይ እንደዚህ በዬ መልእክቴን አስተላልፋለሁ። በዚህ ጊዜ ከመቼውም በበለጠ ዘመኑ መቅረቡን በመረዳት የእግዚአብሔርን ቃል ትምሕርት ሊያስተምሩን እና በእግዚአብሔር ላይ መታመንን ሊያመላክቱን ሲገባ ነገር ግን አይናችንን ዋና ከሆነን ከእግዚአብሔር አጀንዳ: ከመንግስቱ ወንጌል: ከነፍሳት መዳን: እንዲሁም የሚመጣውን የቤተክርስቲያን ሙሽራውን ኢየሱስን ማራናታ እያልን በፅድቅ መጠበቅን አስጥሎ የምንኖርለትን የሕይወት አጀንዳ ከሚያስቀይር እና መስመርን ከሚያስለቅቅ የትኩረት አቅታጫችንን ከሚያዞር እየተጠበቅን በተለይም ደግሞ ከምንግዜውም በበለጠ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ልብን ከሚያውኩ ከመንፈስ ቅዱስ ባልሆኑ ቁርጥራጭ የሰዋዊ የስጋ ምኞቶችና ፍላጎቶች በtiktok በFacebook በYouTube .ከሚልኩልን… እና ሼር ተደርገው ከሚላኩልን አዋኪ .መልእክቶች ልባችንን እንጠብቅ ዘንድ እና መታመናችንን በእግዚአብሔር ላይ እናደርግ ዘንድ እላለሁ። 👉 አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። Proverbs 4 - ምሳሌ
በዚህ አጋጣሚ 👇
23: Hebrews 12 አማ - ዕብራውያን
1-2: .... *እኛ ደግሞ* ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ *የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ* ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።

 #ላቮድ
24/01/2026

#ላቮድ

 #ላቮድ
24/01/2026

#ላቮድ

25/12/2025

እግዚአብሔር ....... ውስጥ ሆኖ ተናገረኝ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912711599

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afework Christian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share