Apostle Kaleab Tadesse Ministry

Apostle Kaleab Tadesse Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apostle Kaleab Tadesse Ministry, Pentecostal Church, Lemi Kura Subcity, Addis Ababa.

16/09/2026



መለኮታዊ ሞገስ ድንቅ መልዕክት🙏🙏🙏

16/09/2026

ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤

 #የትምህርትና  #የፀሎት  #ጊዜ #አምልኮተ  #እግዚአብሔር/      ነገ ዕሮብ መስከረም 6 ምሽት ከ⏰ 11:30 ⏰ ጀምሮ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል። የእግዚአብሔርን ቃል...
15/09/2026

#የትምህርትና #የፀሎት #ጊዜ

#አምልኮተ #እግዚአብሔር/

ነገ ዕሮብ መስከረም 6 ምሽት ከ⏰ 11:30 ⏰ ጀምሮ የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል። የእግዚአብሔርን ቃል ከመንፈስ ቅዱስ "አምልኮተ እግዚአብሔር " በሚል በተከፈተ ሰማይ እንማራለን ።በዚህ የፀጋ ምሽት ከእኛ በመገኘት ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ማያዛችሁን አትዘንጉ!!!እንዲሁም ጌጠኛ ልብስ መልበሳችሁን አትዘንጉ።

⚠️ይህን ማስታወቂያ ለሌሎች share በማድረግ ⛪ ቤተክርስቲያንን ያገልግሉ!!!

ለበለጠ መረጃ፦
☎️251-932088880
☎️251-932044440

💥EMMANUEL-እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!💥

15/09/2026

Reformation church
worship night

night

 #የእግዚአብሔር  #ፈቃድ  #ልዑአላዊ  #ነው!!አንድ ሰዉ በሬዉን ለመሸጥ ወጣና መንገድ ላይ አንድ ወዳጁን አገኘ።ይህ ወዳጅም እንዴት አደርክ ወዴት እየሄድክ ነዉ ?ሲል ሰዉየዉን ጠየቀዉ  ...
15/09/2026

#የእግዚአብሔር #ፈቃድ #ልዑአላዊ #ነው!!

አንድ ሰዉ በሬዉን ለመሸጥ ወጣና መንገድ ላይ አንድ ወዳጁን አገኘ።ይህ ወዳጅም እንዴት አደርክ ወዴት እየሄድክ ነዉ ?ሲል ሰዉየዉን ጠየቀዉ 🤔
ሰዉየዉም ፦በሬየን ልሸጥ እየሄድኩ ነዉ ።አለ
መንገደኛዉ ፦እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሸጠህ ትመለሳለህ አለዉ።
ሰዉየዉ፦ንብረቴ በእጄ ነዉ ለመሸጥም ወስኛለሁ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መሸጡ አይቀርም አለ 🤔😏
መንገደኛዉም፦ በል እሺ ብሎ መንገዱን ቀጠለ።
ሰዉየዉም ገበያ ደረሰ። በሬዉ ግን አልተሸጠም ፤በማግስቱም ሄደ አልተሸጠም ።፤አራት ቀን ተመላለሰ አልተሸጠም?🤔🤔

በአምስተኛዉ ቀን መጀመሪያ ሲሄድ መንገድ ላይ ያገኝዉን ሰዉ አገኝዉ።
መንገደኛዉም፦እንዲህ አለዉ እንዴት አደርክ ዛሬም በሬህን ይዘህ ወዴት ነዉ የምትሄደዉ? አለዉ
ሰዉየዉም ፦እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሬየን ሼጬ ልመለስ ነዉ አለዉ።🤭🤭🤭
በመጨረሻም የዛ ቀን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብሎ በተናገረባት በትንሽ ሰአት ዉስጥ መሀል ገበያ ሳይደርስ በሬዉ ተሸጠ።

አንዳንዴ ማስተዋል ያቅተናል እንጅ እንኳን ገንዘብ ቁስ ነገር ይቅርና እኛ ራሱ የኛ አይደለንም እግዚአብሔር ካልፈቀደ እንዴት እንኖራለን 🤔🤔🤔በእጃችን ያለ የኛ ነዉ የሚባል ነገር ምንም የለንም #እግዚአብሔር #ከሚፈቅድልን ዉጪ? 😊

🤚በ2019 የእግዚአብሔር ፍቃድ ከእናንተ ብቃትና ትጋት በላይ ያሰባችሁት ቦታ ያደርሳችሁ እንዲሁም ካሰባችሁት በላይ መከናውን ይስጣችሁ !!!🙏!!!

▶️connect with us on:⤵️⤵️⤵️

💥በ Telegram
https://t.me/rhema_tv

💥በ Facebook
http://www.facebook.com/ApostleKaleabTadesse

💥በ Tiktok
tiktok.com/

15/09/2026

በ2019 በእናንተ ላይ እንዲፈፀም የተመከረ የተዘጋጅና የተደገነ በማንኛውም ስም የሚጠራ የሰይጣን አጀንዳ በኢየሱስ ስም ዛሬ የእግዚአብሔር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥እሳት ትብላው።

15/09/2026
15/09/2026

መዝሙረ ዳዊት 68:9 ⁹ አቤቱ፥ የሞገስን ዝናብ ለርስትህ አዘነብህ፥ በደከመም ጊዜ አንተ አጸናኸው።
14/09/2026

መዝሙረ ዳዊት 68:9
⁹ አቤቱ፥ የሞገስን ዝናብ ለርስትህ አዘነብህ፥ በደከመም ጊዜ አንተ አጸናኸው።

Address

Lemi Kura Subcity
Addis Ababa

Telephone

+251907444816

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Kaleab Tadesse Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Apostle Kaleab Tadesse Ministry:

Shortcuts

Share