Yenegat kokeb/የንጋት ኮከብ

Yenegat kokeb/የንጋት ኮከብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yenegat kokeb/የንጋት ኮከብ, Church of Christ, Addis Ababa.

11/03/2026
09/03/2026

🥹🥹

09/03/2026

ኡፍፍፍ ይሄ መዝሙር ግን🔥🔥🔥🔥🔥

09/03/2026

ግርግሩን ትቼ እገባለሁ ወዳንተ

22/08/2023

ከዚህ ዘመን👇ለማምለጥ👇👇
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
— ሮሜ 10፥13

ክብረት ይስጥልን ሳሚያችን
08/02/2023

ክብረት ይስጥልን ሳሚያችን

ክፉን ከማድረግ ተጠንቅቀን: መልካሙን ለማድረግ እንትጋ🙏

08/02/2023

በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል(2*
ይላል ጌታ ሆይ አብዛልን ማስተዋል❤❤

24/01/2023

እግዚአብሔር አለ አለ!
ከኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ!
ወጀብ ማዕበሉ ሲነሳ
ችግር መከራ ሲበዛ ....

“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”  — ራእይ 1፥7
13/01/2023

“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
— ራእይ 1፥7

የተወደዳችሁ ቅዱሳን አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠየቀ ተብሎ የሚወራው ሐሰት መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።ይቅርታ ለሚገባው እንጂ ለሚፈልግ ሁሉ አይሰጥም።ወንጌል ወንጀል አይደለም።❤❤❤
28/12/2022

የተወደዳችሁ ቅዱሳን አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠየቀ ተብሎ የሚወራው ሐሰት መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።ይቅርታ ለሚገባው እንጂ ለሚፈልግ ሁሉ አይሰጥም።ወንጌል ወንጀል አይደለም።❤❤❤

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yenegat kokeb/የንጋት ኮከብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share