Jc Apostolic Church

Jc Apostolic Church ጂሰስ ክራይስት አፖስቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :: ምሳሌ1:7
📍አያት ሎሚያድ ፊት ለ ፊት ቶታል ጎን
☎️ 0116390539 📱0987707071

16/08/2026

ለኢየሱስ ማይገዛ የለም 🙌
#

08/08/2026

🔥 አዳር ፀሎት 🔥
JC apostolic church
amanuel

02/06/2026
05/04/2026

ቤተ-ክርስቲያናችን ጄሲ አፓስቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ከደቡብ ዞን በአማሮ ኬሌ ከአብያተ ክርስቲያናት ህብረት ጋር የነበረንን ሚሽን ኮንፍረንሰ አጠናቃ በድል ተመልሳለች 🙌

🔥መርገም ተሰብሯል ኢየሱስ ነግሷል 🔥

👉ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል
👉ብዙ ሰዎች ተፈውሰዋል
👉ብዙ ሰዎች ነፃ ወጥተዋል
👉ለመሪዎችና ለአገልጋዩች የአገልግሎት ትምህርት ሰጥተናል::

🙌 ክብር ሁሉ ለረዳን ላገዘን እግዚአብሔር ይሁን 🙌

Address

CMC Meri Behind Zemen Bank
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jc Apostolic Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jc Apostolic Church:

Shortcuts

Share