Eternal Life Int. Church Power of Anointing Tv.

Eternal Life Int. Church Power of Anointing Tv. Preaching Gospel of Jesus Christ to the world wide .

 -259 ጠላቶችህን ልትወጋ በወጣህ ጊዜ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውነትህን ጠብቅ።9 When the host goeth forth against thine enemies, then keep thee from e...
26/05/2026

-25
9 ጠላቶችህን ልትወጋ በወጣህ ጊዜ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውነትህን ጠብቅ።

9 When the host goeth forth against thine enemies, then keep thee from every wicked thing.

10 በእናንተ መካከል ሌሊት በሚሆነው ርኵሰት የረከስ ሰው ቢኖር፥ ከሰፈር ወደ ውጭ ይውጣ፥ ወደ ሰፈርም አይግባ።

10 If there be among you any man, that is not clean by reason of uncleanness that chanceth him by night, then shall he go abroad out of the camp, he shall not come within the camp:

11 በመሸም ጊዜ በውኃ ይታጠብ ፀሐይም በገባ ጊዜ ወደ ሰፈር ይመለስ።

11 But it shall be, when evening cometh on, he shall wash himself with water: and when the sun is down, he shall come into the camp again.

12 ወደ ሜዳም ትወጣበት ዘንድ ከሰፈር ውጭ ቦታ ይሁንልህ።

12 Thou shalt have a place also without the camp, whither thou shalt go forth abroad:

13 ከመሣሪያህም ጋር መቈፈሪያ ያዝ በሜዳም በተቀመጥህ ጊዜ ትምስበታለህ፥ ዞረህም ከአንተ የወጣውን በአፈር ትከድነዋለህ።

13 And thou shalt have a paddle upon thy weapon; and it shall be, when thou wilt ease thyself abroad, thou shalt dig therewith, and shalt turn back and cover that which cometh from thee:

14 አምላክህ እግዚአብሔር ሊያድንህ ጠላቶችህንም በእጅህ አሳልፎ ሊሰጥ በሰፈርህ መካከል ይሄዳልና ስለዚህ ነውረኛ ነገር እንዳያይብህ፥ ፊቱንም ከአንተ እንዳይመልስ ሰፈርህ የተቀደስ ይሁን።

14 For the Lord thy God walketh in the midst of thy camp, to deliver thee, and to give up thine enemies before thee; therefore shall thy camp be holy: that he see no unclean thing in thee, and turn away from thee.

15 ከጌታው ኮብልሎ ወደ አንተ የመጣውን ባሪያ ለጌታው አሳልፈህ አትስጥ።

15 Thou shalt not deliver unto his master the servant which is escaped from his master unto thee:

16 ከደጆችህ በሚመርጣት በአንዲቱ በሚወድዳት ስፍራ ከአንተ ጋር በመካከልህ ይቀመጥ፥ አንተም አታስጨንቀው።

16 He shall dwell with thee, even among you, in that place which he shall choose in one of thy gates, where it liketh him best: thou shalt not oppress him.

17 ከእስራኤል ሴቶች ልጆች ሴት ጋለሞታ አትገኝ፥ ከእስራኤልም ወንዶች ልጆች ወንድ ጋለሞታ አይገኝ።

17 There shall be no w***e of the daughters of Israel, nor a sodomite of the sons of Israel.

18 ስለ ተሳልኸው ስእለት ሁሉ የጋለሞታይቱን ዋጋና የውሻውን ዋጋ ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አታቅርብ ሁለቱም በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያጸይፉ ናቸውና።

18 Thou shalt not bring the hire of a w***e, or the price of a dog, into the house of the Lord thy God for any vow: for even both these are abomination unto the Lord thy God.

19 ለወንድምህ በወለድ አታበድር የብር ወይም የእህል ወይም የማናቸውንም ነገር ሁሉ ወለድ አትውሰድ።

19 Thou shalt not lend upon usury to thy brother; usury of money, usury of victuals, usury of any thing that is lent upon usury:

20 ለእንግዳው በወለድ አበድረው ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት በምትገባባት ምድር በሥራህ ሁሉ ይባርክህ ዘንድ ለወንድምህ በወለድ አታበድር።

20 Unto a stranger thou mayest lend upon usury; but unto thy brother thou shalt not lend upon usury: that the Lord thy God may bless thee in all that thou settest thine hand to in the land whither thou goest to possess it.

21 ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ስእለት በተሳልህ ጊዜ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ፈጽሞ ይሻዋልና፥ ኃጢአትም ይሆንብሃልና መክፈሉን አታዘገይ።

21 When thou shalt vow a vow unto the Lord thy God, thou shalt not slack to pay it: for the Lord thy God will surely require it of thee; and it would be sin in thee.

22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም።

22 But if thou shalt forbear to vow, it shall be no sin in thee.

23 በአፍህ የተናገርኸውን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር በፈቃድህ ተስለሃልና ከከንፈርህ የወጣውን ታደርግ ዘንድ ጠብቅ።

23 That which is gone out of thy lips thou shalt keep and perform; even a freewill offering, according as thou hast vowed unto the Lord thy God, which thou hast promised with thy mouth.

24 ወደ ባልንጀራህ ወይን ቦታ በገባህ ጊዜ እስክትጠግብ ድረስ ከወይኑ ብላ ወደ ዕቃህ ግን ከእርሱ ምንም አታግባ።

24 When thou comest into thy neighbour's vineyard, then thou mayest eat grapes thy fill at thine own pleasure; but thou shalt not put any in thy vessel.

25 ወደ ባልንጀራህ እርሻ በገባህ ጊዜ እሸቱን በእጅህ ቀጥፈህ ብላ ወዳልታጨደው ወደ ባልንጀራህ እህል ግን ማጭድ አታግባ።

25 When thou comest into the standing corn of thy neighbour, then thou mayest pluck the ears with thine hand; but thou shalt not move a sickle unto thy neighbour's standing corn.
Eternal Life Int. Church Power of Anointing Tv.

   !!🔥🔥🔥  በሰፈርህ መካከል ይሄዳልና ስለዚህ ነውረኛ ነገር እንዳያይብህ፥ ፊቱንም ከአንተ እንዳይመልስ ሰፈርህ የተቀደስ ይሁን። ዘዳ23v14 -spirit🔥🔥🔥🙏🙏
25/05/2026



!!🔥🔥🔥
በሰፈርህ መካከል ይሄዳልና ስለዚህ ነውረኛ ነገር እንዳያይብህ፥ ፊቱንም ከአንተ እንዳይመልስ ሰፈርህ የተቀደስ ይሁን። ዘዳ23v14
-spirit🔥🔥🔥🙏🙏

23/05/2026

'እርሱ ግን፣ “እግ/ር መንገዴን አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ፤ ወደ ጌታዬ እንድመለስ አሰናብቱኝ” አላቸው።'ዘፍ24v56
የነገ መልዕክት ነው ቀን 16-09-2018 እግ/ር መንገዴን አቅንቶልኛልና አታዘገዮኝ ።

22/05/2026

"ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል። 1ኛሳሙ2v10

  (ዮሐ. 1-18)አንድ ጊዜ፣ «ኢየሱስ ክርስቶስ መኖር የጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው መቼ ነው?» የሚል ጥያቄ ለቤተ ክርስቲያናችን መሪ አቀረብሁለት። ይህ የቤተ ክ...
12/05/2026

(ዮሐ. 1-18)

አንድ ጊዜ፣ «ኢየሱስ ክርስቶስ መኖር የጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው? የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው መቼ ነው?» የሚል ጥያቄ ለቤተ ክርስቲያናችን መሪ አቀረብሁለት። ይህ የቤተ ክርስቲያን መሪ ወዲያው በማቴዎስና ሉቃስ ወንጌል ውስጥ ስለተጠቀሰው የኢየሱስ ታሪክ አስታወሰ። «መኖር የጀመረው ከማርያም ከተወለደበት ጊዜ አንሥቶ ነው። እግዚአብሔር በማርያም ማኅፀን ውስጥ ሳለ ሕይወትን ስለ ሰጠው እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው» ሲል መለሰልኝ።

✍️ብዙ ሰዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ፥ የገና በዓል በመጣ ቁጥር ኢየሱስ በተአምር ከማርያም መወለዱን የሚያመለክት ታሪክ እንናገራለን። ምንም እንኳ ስለ ወደፊቱ ማሰብ ቢቀልለንም፣ ያለፈውን ጊዜ እንደዚያ ማሰቡ ቀላል አይሆንም፡፡ ስለሆነም እግዚአብሔር በተለይም ኢየሱስ ክርስቶስ ሁልጊዜ የመኖሩን አሳብ መረዳቱ አስቸጋሪ ይሆንብናል። ነገር ግን አእምሮአችን ስለ ወደፊቱ ረጅምና ከእግዚአብሔር ጋር አብረን ስለምንኖርበት ጊዜ እንደሚያስብ ሁሉ፣ ወደ ኋላም በመመልከት እግዚአብሔር ፍጻሜ የሌለው አጀማመር እንደነበረው መረዳት ይኖርብናል።

ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ሕይወት የጻፈውን ይህንን መግቢያ የጀመረው በዚሁ ፍጻሜ በሌለው አጀማመር ሁኔታ ነው። ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ትክክለኛ ግንዛቤ ለማግኘት ዮሐንስ ስለ ኢየሱስና እንዴት ከእርሱ ጋር ኅብረት ልናደርግ እንደምንችል የሚናገረውን መረዳት ይኖርብናል።

👉የውይይት ጥያቄ፡- ዮሐ 1፡1-18 አንብብ። ሀ) ዮሐንስ የኢየሱስን መለኮታዊ ባሕርይ እንዴት እንደሚገልጽ ዘርዝር። ለ) የኢየሱስን ሰብአዊ ባሕርይ የሚገልጹትን ነገሮች ዘርዝር ሐ) ዮሐንስ ስለ ድነት (ደኅንነት) ምን እንደሚያስተምር ዘርዝር።

በዚህ ክፍል ዮሐንስ ከኢየሱስና ከመጥምቁ ዮሐንስ ጋር ያስተዋውቀናል። በተጨማሪም የኢየሱስን ሕይወት፣ ሞትና ትንሣኤ ውጤቶች ይገልጽልናል። ዋና ዋና ትምህርቶቹ ሁሉ በዚህ ክፍል ተጠቅሰዋል። ዮሐንስ በኢየሱስ ሕይወት አማካይነት የሚያስተምረውን አሳብ ለመረዳት፣ ይህንን መግቢያ ማወቅ ይኖርብናል።

#ሀ. ኢየሱስ ዘላለማዊ የእግዚአብሔር ቃል ነው (ዮሐ 1፡1-2)፡፡ ዮሐንስ የኢየሱስን ታሪክ የጀመረው ከመጀመሪያው ነው። የምን መጀመሪያ? ይህ ኢየሱስ በማርያም ማሕፀን ውስጥ ከመፀነሱ በፊት ያለው ጊዜ አይደለም። እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ የፈጠረበት መጀመሪያም አይደለም። ዮሐንስ የሚናገረው ከዘላለም ዘመናት በፊት ስለነበረው ጊዜ ነው። ሰዎች ማሰብ እስከሚችሉበት ድረስ እንኳን ወደ ኋላ ቢመለሱ ኢየሱስ እንደ ነበር ዮሐንስ ያስረዳል። ዮሐንስ መጀመሪያ ብሎ የሚጠራው ይህንን ጊዜ ነው። ነገር ግን ኢየሱስ መጀመሪያ የለውም።

✍️ዮሐንስ ኢየሱስን ቃል (ወይም በግሪክ ሎጎስ) በማለት የጠራው ለምንድን ነው? ለዚህ ሁለት አማራጮች አሉ? አንደኛው፥ አይሁዶች በብሉይ ኪዳን ላይ ተመሥርተው ይህንን አሳብ ሊረዱ ይችሉ ነበር። በብሉይ ኪዳን “የእግዚአብሔር ቃል” በተለያዩ መንገዶች አገልግሏል።

#1. አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር በሥራ ላይ መሆኑን ያመለክታል። በፍጥረት ጊዜ ሁሉም ነገር የተፈጠረው ከእግዚአብሔር አፍ በወጣው ቃል ነበር (ዘፍ. 1፡3፣6)። ስለሆነም እግዚአብሔር አንድን ነገር ለማድረግ በሚፈልግበት ጊዜ፥ በአብዛኛው ነገሮች የሚከውነው ከአፉ በሚወጣው ቃል ነው [መዝ. (119)፡25፣ (105)፣ (169)]።

#2. አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ራሱንና ፈቃዱን መግለጹን ያመላክታል (1ኛ ሳሙ. 3፡21)።

ስለሆነም ዮሐንስ ይህንን የተለየ ስም ለኢየሱስ ሲሰጥ፥ ኢየሱስ የፍጥረት እንደራ

10/05/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

 ።🙏🙏🙏🔥🔥🔥       🔥🔥🔥🙏🙏🙏   🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏       🔥🔥🔥🙏🙏23 እግዚአብሔር ግብፃውያንን ይመታ ዘንድ ያልፋልና ደሙንም በጉበኑና በሁለቱ መቃኖች ላይ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር በደጁ ላይ...
09/05/2026

።🙏🙏🙏🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🙏🙏🙏
🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏
🔥🔥🔥🙏🙏
23 እግዚአብሔር ግብፃውያንን ይመታ ዘንድ ያልፋልና ደሙንም በጉበኑና በሁለቱ መቃኖች ላይ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር በደጁ ላይ ያልፋል፥ አጥፊውም ይመታችሁ ዘንድ ወደ ቤታችሁ እንዲገባ አይተውም።

23 For the Lord will pass through to smite the Egyptians; and when he seeth the blood upon the lintel, and on the two side posts, the Lord will pass over the door, and will not suffer the destroyer to come in unto your houses to smite you.

ትንቢተ ኢሳይያስ 25v9 "በዚያም ቀን።እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤እግዚአብሔርይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል"።   ...
09/05/2026

ትንቢተ ኢሳይያስ 25v9
"በዚያም ቀን።
እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ
አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤እግዚአብሔር
ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ
ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል"።
゚viralシ #

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910516956

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eternal Life Int. Church Power of Anointing Tv. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Eternal Life Int. Church Power of Anointing Tv.:

Share