Apostle Yididiya Paulos Gebere

Apostle Yididiya Paulos Gebere Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apostle Yididiya Paulos Gebere, Church, Addis Ababa, Adama.

BBC CHURCH ETHIOPIA || BIBLE BASED CHRIST CHURCH
ወንጌልን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በድንቅ በተአምራት እና ነፃ በማውጣት ለፍጥርት ሁሉ ማድርስ እና በወንጌሉ አምነው የዳኑትን የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ-መዝሙር ማድርግ ነው:: ቤተክርስቲያኗ በ 2006 አ.ም ሕዳር 13 በአዳማ ከተማ በሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ ተተከለች!!! ሮሜ 15:18-19 ማቴ 28:19-20 � Social Media �
APOSTLE YIDIDIYA PAULOS // GOD GRACE TV WORLD WIDE
☛ Y O U T U B E -https://www.youtube.com/channel/UCURS...
☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/GodGraceTvEt...
☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/apostleyidi...
SUBSCRIBE - https://www.youtube.com/channel/UCURS...

የመንፈስ ቅዱስ ሐይል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አዳማ //ናዝሬት ኢትዮጵያ

መደብኛ ፕሮግራሞች :-

ዘውትር እሁድ ከ 8:00 ጀምሮ :- የትምህርት የአምልኮ የፈውስና የተአምራት ነፃ የመውጣት እና የትንቢት አገልግሎት

ዘውትር ቅዳሜ ቀኑን ሙሉ የኢንተርናሽናል ቪዚተርስ እና ከአገር ውስጥ ለሚመጡ እንግዶች አንድ ለአንድ የፀሎት ፕሮግራም :- የትንቢት የፈውስ እና ነፃ የመውጣት እንዲሁም ፀጋን የመካፈል አገልግሎት

ለበለጠ መርጃ ስልክ:- +251911588378 እና +251911843787

27/08/2026

ይህ የዘማሪ ገዛኸኝ ለፋሞ ''አን ዮኮ'' አባት አለኝ የተሰኘ መዝሙር ነው፤ ...

በ 2019 ዓ.ም ከቃርሚያ ኑሮ ወደ ነዶ የምትገቡበት አመት ይሁንላች!ወገኖች የቃርሚያ ኑሮ ማለት የባዶነት የድህነት የብቸኝነት የስደት የበታችነት ሕይውት ምልክት ነው:: ለዚህም ማስረጃ ከፈ...
27/08/2026

በ 2019 ዓ.ም ከቃርሚያ ኑሮ ወደ ነዶ የምትገቡበት አመት ይሁንላች!ወገኖች የቃርሚያ ኑሮ ማለት የባዶነት የድህነት የብቸኝነት የስደት የበታችነት ሕይውት ምልክት ነው:: ለዚህም ማስረጃ ከፈለጋችሁ የእግዚአብሔር ቃል በግልጽ ይናገራል::

ኦሪት ዘሌዋውያን 19
10፤ የወይንህንም ቃርሚያ አትቃርም፥ የወደቀውንም የወይንህን ፍሬ አትሰብስብ፤ ለድሆችና ለእንግዶች ተወው፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።

ኦሪት ዘዳግም 24
21፤ የወይንህን ፍሬ በቈረጥህ ጊዜ ቃርሚያውን አትልቀመው፤ ለመጻተኛና ለድሀ አደግ ለመበለትም ይሁን።

27/08/2026
26/08/2026

🕊️ ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን!ይህ የሐዋርያው ይዲድያ ጳውሎስ እና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ የክር...

የእናንተ ነገር ከጠበቃችሁበት ሳይሆን ካልጠበቃችሁበት ስፍራ እግዚአብሔር አዘጋጅቶላችኃል::መዝሙረ ዳዊት 1211፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤   ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? 2፤ ረዳቴ ሰማይና ም...
26/08/2026

የእናንተ ነገር ከጠበቃችሁበት ሳይሆን ካልጠበቃችሁበት ስፍራ እግዚአብሔር አዘጋጅቶላችኃል::

መዝሙረ ዳዊት 121
1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤
ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

ታላቅ የፈውስ እና የትንቢት ኮንፈረንስየፊታችን እሁድ ነሐሴ 24 ከማለዳው 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ BBC CHURCH:: አድራሻ አዳማ ቦሌ ታክሲ መውረጃ መጨረሻ አስፖልት ዳር BBC CHU...
26/08/2026

ታላቅ የፈውስ እና የትንቢት ኮንፈረንስ
የፊታችን እሁድ ነሐሴ 24 ከማለዳው 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ BBC CHURCH:: አድራሻ አዳማ ቦሌ ታክሲ መውረጃ መጨረሻ አስፖልት ዳር BBC CHURCH ADAMA BOLE BRANCH.

https://youtu.be/sJOSMrha1Ls
25/08/2026

https://youtu.be/sJOSMrha1Ls

🕊️ ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን!ይህ የሐዋርያው ይዲድያ ጳውሎስ እና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ የክር...

25/08/2026

ሕይወታቸውን ያመሰቃቀለ የጥፋት ሀይል ተመታ || አስደናቂ ከአይምሮ በላይ የሆነ የነፃ መውጣት አገልግሎት || Powerful Deliverance Time With Man of God Apostle Yididiya Paulos.

ትንቢተ ኤርምያስ 119፤ ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር።
25/08/2026

ትንቢተ ኤርምያስ 1
19፤ ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር።

Address

Addis Ababa
Adama
22073

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Yididiya Paulos Gebere posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category