የገሀነም ደጆች አይችሏትም

የገሀነም ደጆች አይችሏትም "የማያልፍ መከራ ገሃነም ብቻ ነው፤ የማያልፍ ደስታ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሰይጣን መከራ እየጨመረ #እግዚአብሔርም ክብር እየጨመረ ሩጫው ይቀጥላል።"

"የፆመ ፍልሰታ ፍፃሜ የእመቤታችን የእርገት በዓል በግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቃል የሚታጣለት ምስል❤️‍🩹🇪🇬⛪
22/08/2026

"የፆመ ፍልሰታ ፍፃሜ የእመቤታችን የእርገት በዓል በግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቃል የሚታጣለት ምስል❤️‍🩹🇪🇬⛪

02/08/2026

አህመዲን ጀበል ገዘፍ ያለ የሀብታም ቤት እንኳን ካየ በፊት መስኪድ ነበር ይላል 😂

እጅግ ያስደነቀኝን ዘመኑን የዋጀ አንድ የወንድማችን ጰላዲዮስ  palladius bible study የተሰኘ አፕልኬሽን ላስተዋውቃችሁ በውስጡ  እያንዳንዷን መፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ከነትርጓሜው አባ...
02/08/2026

እጅግ ያስደነቀኝን ዘመኑን የዋጀ አንድ የወንድማችን ጰላዲዮስ palladius bible study የተሰኘ አፕልኬሽን ላስተዋውቃችሁ በውስጡ እያንዳንዷን መፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ከነትርጓሜው አባቶች ምን ብለው ፈቱት የሚለውን ጭምር 5ቱን የቤተክርስትያን ትርጓሜ የያዘ በተጨማሪ መፅሀፈ ቅዳሴ እና መሰል በተለይ ንፅፅር ለሚሰሩ ልጆች እንዲሁም ለአዲስ ክርስትያኖች መፅሀፍ ቅዱስ ግር እንዳይሰኛቸው እያንዳንዷን ጥቅስ ከነ ትርጉሙ የሚያሳይ በ5 ቋንቋዎች ማለትም ግእዝ አማርኛ ትግርኛና በአፍን ኦሮሞ እንዲሁም በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ እጅግ የሚደንቅ አፕልኬሽን ሰርቷል የምትፈልጉ ላይ ማናገር ትችላላችሁ አበረታቱት ዘመን ማይሽረውን የፅድቅ ስራ ነው የሰራው እጅግ ስለገረመኝ ነው ያጋራዋችሁ በዚ ልክ የተሰራ አፕልኬሽን ስለሌለ

ስለ ትንሹ የኢትዮጵያው አይኤስ ቅርንጫፍ ብዙ ሰው አልገባውም። ስለ አህመዲን ጀበል ስንጽፍ ግለሰባዊ ጉዳይ የሚመስለው ብዙ የዋህ አለ። ስለ ወሃ'ብያ ስንጽፍ የሙስሊም ጥ'la'ቻ የሚመስለው ...
31/07/2026

ስለ ትንሹ የኢትዮጵያው አይኤስ ቅርንጫፍ ብዙ ሰው አልገባውም። ስለ አህመዲን ጀበል ስንጽፍ ግለሰባዊ ጉዳይ የሚመስለው ብዙ የዋህ አለ። ስለ ወሃ'ብያ ስንጽፍ የሙስሊም ጥ'la'ቻ የሚመስለው አለ። ስለ አይኤስ መልካም ጎን ከነገርከኝ ስለነአህመዲን ቡድን መልካም ጎን እነግርሃለው። የነአህመዲን ቡድን ማለት አማርኛ ተናጋሪ አይኤስ ነው። እነሶርያን፣ ሊቢያን እና የመንን ያፈራረሰው አይኤስ ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ የወከላቸው ናቸው። አሁን ያለውን የቤተ ክርስቲያንን መገፋት አጋጣሚ ተጠቅመው ኦርቶዶክሳዊነት ሕልውናው አይደለም መታሰቢያው ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ያለ ዕረፍት የሚሠሩ ናቸው።
24 ሰአት ያለ ዕረፍት ወጣቶችን እየመለመሉ እያሠለጠኑ ነው። በመንግሥት መዋቅር የራሳቸውን ሰው እየሰገሰጉ ነው። በምክክር ኮሚሽኑ ከዘመን አቆጣጠራችን ጀምሮ እስከ መጠሪያ ቦታዎች ድረስ ታሪክ ለማጥፋት እየተከራከሩ ነው።
እመኑኝ፤ ይህ ቡድን አጋጣሚውን ተጠቅሞ በለስ ከቀናው ጭምብል ለብሶ ታጥቆ አላህ ወአክበር እያለ አንገት መቁረጥ ይጀምራል።
አይኤስ በኢትዮጵያ ፊት ለፊት የመብት ተሟጋች መስሎ መጥቶል፤ ከጀርባ ያደራጃል። አጋጣሚውን ሲያገኝ ከአርሲ አዲስ አበባ ለመግባት ግማሽ ቀን አይወስድበትም።

ሶሪያሱዳንሊቢያ የመን ቡሀራ አሁን ኢትዮጵያ በምን ሰላም አጡ መሰላችሁ
30/07/2026

ሶሪያ
ሱዳን
ሊቢያ
የመን
ቡሀራ
አሁን ኢትዮጵያ
በምን ሰላም አጡ መሰላችሁ

29/07/2026

ሀረብ ሀገርን የምትመስል ኢትዮጵያን ሳይሆን ❌
ራሷን ኢትዮጵያን ከነ ሙሉ ክብሯ የምትመስል በሀረብ ምድር እንኳን ኢትዮጵያን የምትገልፅ እና ኢትዮጵያን የምናይባት ቅድስት ቤተክርስቲያንን በጥላቻ ለመግለፅ እንደው ለመወያየትም ቀላል ቅድመ ሁኔታው ከባዕድ ሀገር ቋንቋ እና ከባዕድ ሀገር የባህል ተውሶ መላቀቅ ቢቀድም ? በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አምልኮታችን አይሰማም ብለው በሀረብኛ ጀነት እንገባለን የሚሉ ሰዎች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ላይ ተገኝተዋል 😂

19/07/2026

ከባለቤቱ አንደበት ።

14/07/2026

ነው እንዴዴዴ 😁

13/07/2026

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥያቄ የሚያነሱት 👇😁
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ደሞ ነቄ Ministry of Education - Guyana ይሔ ታውቆት ነው

ክፉ ልምድ ለመተው እራስህን እንጅ ሃይማኖትህን አትቀይር***ይህ ወንድማችን ለብዙዎች ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ተግባር ፈጽሟል። በቀደመ ሕይወቱ በሱስ ልምምድ ውስጥ ኖሮ ከሃይማኖት ስርዓት የ...
06/07/2026

ክፉ ልምድ ለመተው እራስህን እንጅ ሃይማኖትህን አትቀይር
***

ይህ ወንድማችን ለብዙዎች ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ተግባር ፈጽሟል። በቀደመ ሕይወቱ በሱስ ልምምድ ውስጥ ኖሮ ከሃይማኖት ስርዓት የወጣ ቢሆንም

እነሆ እራሱን ዘክሮ እና መክሮ ፣ አሉታዊ የሆነ በጎ ግብሩን አስተካክሎ በቅዱስ ቁርባን ስርዓት ትዳር መስርቶ ኦርቶዶክሳዊ የእምነት ልምምድ እራሱን ገልጦ ትምህርት የሆነ ግብር አሳይቷል።

Kune Demelash kassaye -Arba Minch

Address

Adama

Telephone

+251938113799

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የገሀነም ደጆች አይችሏትም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የገሀነም ደጆች አይችሏትም:

Shortcuts

Share