Emmanuel United Church of Ethiopian East Shoa Arsi Zone Office

Emmanuel United Church of Ethiopian East Shoa Arsi Zone Office “Go ye therefore, and teach all nations, baptizing them in the name of the Father, and of the Son,

03/09/2024
በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞን ፅ/ቤት ነሐሴ 23, 2016 ዓ/ም ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤ   በአዳማ በሳፋሪ ሎጅ ተካሂዷል። በስብሰባው ላይ የቤተክርስ...
31/08/2024

በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን የምስራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞን ፅ/ቤት ነሐሴ 23, 2016 ዓ/ም ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤ በአዳማ በሳፋሪ ሎጅ ተካሂዷል። በስብሰባው ላይ የቤተክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት መጋቢ ጌታሁን ታደሰ ቃለ እግዚአብሔር ያቀረበ ሲሆን የዞኑ ቦርድ አባል የሆኑት መጋቢ ተገኔ አስናቀ የእንኳን ደና መጣቹ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን የዞኑ ዋና አስተባባሪ መጋቢ ታደሰ ዓለማየሁ የስራ ሪፖርት እና እቅድ አቅርበዋል። በቀረበውም ሪፖርትና እቅድ ውይይት ተካሂዶ በዞኑ በጠቅላላው ጉባኤ ፀድቋል። በመጨረሻም ለዞኑ በገቡት ቃል መሰረት በታማኝነት ድጋፍ ላደረጉ አጥቢያ ቤተክርስቲያን የምስጋና የምስክር ወረቀት በመስጠት የኢትዮጵያን አማኑኤል ቤተክርስቲያን የቦርድ አባል መጋቢ አስቴር ገብረህይወት የማጠቃለያ ፀሌትና ቡረካ በመስጠት በድል ተጠናቋል።

Address

Ethiopian
Adama

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emmanuel United Church of Ethiopian East Shoa Arsi Zone Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share