EOTC Michael church

EOTC Michael church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EOTC Michael church, Bole, Adama.

 #እንኳን  #ለቅድስት  #ሥላሴ  #በዓል  #አደረሳችሁ
14/07/2024

#እንኳን #ለቅድስት #ሥላሴ #በዓል #አደረሳችሁ

Watch, follow, and discover more trending content.

ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ (ብርሃናተ ዓለም)
12/07/2024

ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ (ብርሃናተ ዓለም)

Watch, follow, and discover more trending content.

20/06/2024


Watch, follow, and discover more trending content.

❗ ❗
18/06/2024

❗ ❗

Watch, follow, and discover more trending content.

❗የኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል❗
13/06/2024

❗የኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል❗

Watch, follow, and discover more trending content.

❗   ❗
12/06/2024

❗ ❗

Check out ሃብቱ’s post.

01/06/2024
❗🔷     ❗
28/05/2024

❗🔷 ❗

Watch, follow, and discover more trending content.

ቅዱስ_ያሬድግንቦት 11
18/05/2024

ቅዱስ_ያሬድግንቦት 11

Watch, follow, and discover more trending content.

ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን እሁድ ግንቦት 11 እንገናኝ
16/05/2024

ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን እሁድ ግንቦት 11 እንገናኝ

Watch, follow, and discover more trending content.

ቅዳሴ በማስቀደሳችን ምን እናገኛለን
15/05/2024

ቅዳሴ በማስቀደሳችን ምን እናገኛለን

Watch, follow, and discover more trending content.

12/05/2024

❗ ?❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ዳግም ትንሣኤ ሲባል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ ተቀብሮ ዳግም ተነሳ ሳይሆን በድጋሜ ቅዱስ ቶማስ ባለበት ልክ በመጀመሪያ እንደተገለጠላቸው ሆኖ ስለታያቸው ነው።

🔴👉 ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአስሩ ሀዋርያት ሲገለጥላቸው ሀዋርያው ቅዱስ ቶማስ አልነበረም መጥቶ በተገናኛቸው ጊዜ እነሱም ጌታችን እንደተነሳና መጥቶም ሰላምታ እንደሰጣቸው እንዳዩት ሲነግሩት ግን

🔵👉 "የተቸነከረውን እጅና እግሩን በጦር የተወጋውን ጎኑን ካላየሁ አላምንም አለ" ዮሐ 20:25

🔴👉 ይሄን ሊል የቻለው ሀዋርያው ቶማስ የተጠራው ትንሣኤ ሙታን የለም ከሚሉት ከሰዱቃውያን ወገን ነበርና አንድም ሌሎች ሀዋርያት ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ አየነው እያሉ ሲያስተምሩ እኔ ግን ሰማሁ ብዬ ላስተምር ነው ብሎ ነው።

🔵👉 ጌታም የቶማስን ጥርጣሬ ያስወግድለት ዘንድ በተነሳ በስምንተኛው ቀን ቅዱስ ቶማስ ከሌሎች ሀዋርያት ጋር ሳለ እንደገና በትንሣኤው እንደታያቸው ሆኖ በዝግ ቤት ገብቶ ሰላምታ ከሰጣቸው በሃላ ሀዋርያው ቅዱስ ቶማስን ለይቶ ጠርቶ

🔴👉 "ቶማስ ቶማስ ና በችንካር የተቸነከሩ እጆቼን እይ እንዲሁም እጅሀን አምጥተሀ በጦር ወደ ተወጋው ጎኔ አግብተሀ ዳሰኝ ያመንክ እንጅ ተጠራጣሪ አትሁን ባለው ጊዜ ቶማስም በጦር የተወጋ ጎኑን በእጆቹ በዳሰሰ ጊዜ እጁ ከእሳት እንደገባ ጅማት ኩምትርትር ሲል ጌታዬ አምላኬ ብሎ ተጣራ አምላክነቱንም ጌትነቱንም መሰከረ።

🔴👉 አንተ አይተሀ አምነሀል ነገር ግን" ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው"ብሎ ፈውሶታል።( ዮሐ 20:29 )

🔴👉 በሌላ በኩል ደግሞ በአከባበር በሥርዓት የመጀመሪውን ትንሣኤ ስለሚመስል ነው፡፡ የትንሣኤ ዕለት የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር ሳይለወጥ ፤ በሙሉ በዚህ ቀን ይደገማል፡፡

🔵👉 ከዚህም ሌላ ሁለት መጠሪያ ስሞች አሉት፡፡ እነዚህም “ፈጸምነ አግብኣተ ግብር” ይባላሉ፡፡

🔴👉 “ፈጸምነ” የተባለበትም፤ የሰሙነ ትንሣኤን በዓል አክብረን ፈጸምን ማለት ነው፡፡

🔵👉 “አግብዖተ ግብር” የተባለበትም ፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “አባ ወአቡየ ግብር ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ... እኔ ልሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ” ያለውን ከቅዳሴ በኋላ ሊቃውንት በዚህ ቀን ስለሚዘምሩት ነው፡፡ ዮሐንስ ፲፯፥፬

🔵 ለብርሃነ ትንሣኤው ያደረሰን አምላካችን፥ እስከ ፍጻሜ ሕይወታችን በሃይማኖት የቀናን ፤ በምግባር የጸናን ያድርገን !
አሜን፡

🔵👉ለሌችም እንዲደርስ በቅንነት
ሼር አድርጉ !

።።። ።።።።
።።።።። ።።።።።
።።።።። ።።።።።

ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
ግንቦት 4/2016 ዓ.ም
ሆለታ

ፔጁን በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ

🔴👉 በቴሌግራም | Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat_yonas_holet_debreedom

🔴👉 በዋትስአፕ | whatsapp
👇👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4Ter67T8bV5NlRGJ2w

🔴👉 1ኛ ዩትዩብ | 1st YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/

🔴👉 2ኛ ዩትዩብ | 2nd YouTube
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/

Address

Bole
Adama
78488

Telephone

+251922999999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EOTC Michael church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share