Mojo betel emmanuel

Mojo betel emmanuel “The God of heaven will give us success. We his servants will start rebuilding,''

09/05/2026

 ግንቦት 2 እሁድ ሙሉ ቀንከ3:00 ሰዓት ጀምሮበሞጆ ቤቴል አማኑኤል ህ/ቤተክርስቲያንሁላችሁም ተጋብዛችኋል
05/05/2026


ግንቦት 2 እሁድ ሙሉ ቀን
ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ
በሞጆ ቤቴል አማኑኤል ህ/ቤተክርስቲያን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

03/05/2026


ግንቦት 2 እሁድ ሙሉ ቀን
በሞጆ ቤቴል አማኑኤል ህ/ቤተክርስቲያን

25/04/2026


ዘማሪ ታሪኩ
ወንድማችን ቀጀላ ሁሴን እና እህታችን ሳምራዊት ንጉሴ የጋብቻ ቃል ኪዳን ስርዓት በፈጸሙበት ዕለት

 “እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።” መዝ 34፥3ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁየፊታችን እሁድ ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም ወንድማችን ይስሃቅ አብ...
24/04/2026


“እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።” መዝ 34፥3
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም ወንድማችን ይስሃቅ አብርሃም እና እህታችን ቤቴልሄም ገመቹ የጋብቻ የቃል ኪዳን ስርዓት ይፈጽማሉ።
በዕለቱ በሚኖረን ፕሮግራም የሙሽሮቾ ወዳጆቾ ሁሉ እግዚአብሔርን አብረን እንድናከብር እንጋብዛችኋለን።

 እግዚአብሔር በብዙ እየባረከን ነው።ቀጀላ ሁሴን እና ሳምራዊት ንጉሴ እንኳን ደስ አላችሁ።እሁድ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም የጋብቻ ስርዓት በታላቅ ድምቀት በእግዚአብሔር መንፈስ ሙላት ተፈጽሟ...
21/04/2026


እግዚአብሔር በብዙ እየባረከን ነው።
ቀጀላ ሁሴን እና ሳምራዊት ንጉሴ እንኳን ደስ አላችሁ።
እሁድ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም የጋብቻ ስርዓት በታላቅ ድምቀት በእግዚአብሔር መንፈስ ሙላት ተፈጽሟል።
በእለቱም ዘማሪ ታሪኩ በዝማሬ;
በእግዚአብሔር ቃል መልእክት ነብይ ሔኖክ አገልግለውናል። ስላገለገላችሁን እናመሰግናለን; የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።

ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ.. 1ኛ ጢሞ 1፥15ኑ አብረን ጌታችንን እናምልክሚያዚያ 3/2018 ቅዳሜ #ቅዳሜ  #ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
09/04/2026

ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ.. 1ኛ ጢሞ 1፥15
ኑ አብረን ጌታችንን እናምልክ
ሚያዚያ 3/2018 ቅዳሜ
#ቅዳሜ
#ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ

 #አማኑኤል ቀን አከበርን በቤቴል አማኑኤል ቤተክርስቲያን መጋቢት 27/2018 ዓ.ም እሁድ ማለዳ አማኑኤል ቀን በአውዳዊ ፕሮግራም አከበርን።እግዚአብሔር ጸጋውን አትረፍርፎልናል። #ከሞጆ አማ...
07/04/2026

#አማኑኤል ቀን አከበርን
በቤቴል አማኑኤል ቤተክርስቲያን መጋቢት 27/2018 ዓ.ም እሁድ ማለዳ አማኑኤል ቀን በአውዳዊ ፕሮግራም አከበርን።
እግዚአብሔር ጸጋውን አትረፍርፎልናል።
#ከሞጆ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ዘማሪያን ጋር በዝማሬ ጌታን አምልከናል;
#ከአገልጋይ ቃልአብ ካሳዬ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ተካፍለናል።
ያገለገላችሁን ሁሉ መጥታችሁ ስላገለገላችሁን እናመሰግናለን; እግዚአብሔር ጸጋን ያብዛላችሁ።

የፊታችን እሁድ መጋቢት 13/2018ከ3:00 - 7:00 ሰዓትእግዚአብሔርን አብረን እናምልክ
21/03/2026

የፊታችን እሁድ መጋቢት 13/2018
ከ3:00 - 7:00 ሰዓት
እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ

በክርስቶስ ፍቅር የተወደደችሁን እህታችንን ለመታደግ እንረባረብ።Let us work together to save our beloved sister in Christ's love.CBE 10007445939...
15/02/2026

በክርስቶስ ፍቅር የተወደደችሁን እህታችንን ለመታደግ እንረባረብ።
Let us work together to save our beloved sister in Christ's love.
CBE 1000744593933

እግዚአብሔር መልካም ቀን ሰጠንእንኳን ጌታ ረዳችሁትዳራችሁ የክብርና የበረከት ይሁንላችሁ
14/02/2026

እግዚአብሔር መልካም ቀን ሰጠን
እንኳን ጌታ ረዳችሁ
ትዳራችሁ የክብርና የበረከት ይሁንላችሁ

Address

Warka Mazoriya, Bale Sefer Megbiya
Adama
1000

Opening Hours

03:30 - 06:30

Telephone

+251968125895

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mojo betel emmanuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mojo betel emmanuel:

Share

Category