Pastor Tsegaye Tenkolu

Pastor Tsegaye Tenkolu ፀሎት ነገሮችን ይለውጣል!!!

የተከናወንበት ሽምግልና !!!!! #እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ዘማሪ ሉቃስ።
15/05/2026

የተከናወንበት ሽምግልና !!!!!
#እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ዘማሪ ሉቃስ።

የተወደዳችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ !!!
28/04/2026

የተወደዳችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ !!!

 #እሁዶችን በብርሃን አምባ ቤተክርስቲያን አዳማ አጥቢያ አይቀርም !!!!
18/04/2026

#እሁዶችን በብርሃን አምባ ቤተክርስቲያን አዳማ አጥቢያ አይቀርም !!!!

7 ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።
17/04/2026

7 ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች።

5 ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፡— ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። #በእርሱ መነሳት ለእኛም ትንሳኤ ሆኖልና...
13/04/2026

5 ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፡— ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
#በእርሱ መነሳት ለእኛም ትንሳኤ ሆኖልናል !!!!

3 ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።
07/04/2026

3 ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።

07/04/2026
12 ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
01/04/2026

12 ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

8 ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤
29/03/2026

8 ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤

 #አዎ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ!!!
28/03/2026

#አዎ እግዚአብሔር መልካም ለእኔ!!!

Address

04
Adama

Telephone

+251912262116

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Tsegaye Tenkolu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pastor Tsegaye Tenkolu:

Share

Category