Wonji Shoa Kale Hiwot Church

Wonji Shoa Kale Hiwot Church Church

18/08/2024
የዜማም ጊዜ ደረሰ የምስጋና የጸሎት ኮንፈራንስ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
16/08/2024

የዜማም ጊዜ ደረሰ የምስጋና የጸሎት ኮንፈራንስ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

የዜማም ጊዜ ደረሰ ሁላችሁም ተጋብዛችሁል
16/08/2024

የዜማም ጊዜ ደረሰ ሁላችሁም ተጋብዛችሁል

ይህን ደብዳቤ እቃወማለሁኝ የሕዝብ ልማትና የሀገር ልማትን ማደናቀፊያ ሽፋን ነው
18/07/2024

ይህን ደብዳቤ እቃወማለሁኝ የሕዝብ ልማትና የሀገር ልማትን ማደናቀፊያ ሽፋን ነው

እኔ የቃለሕይወት ቤተክርስቲያን ፍሬ ነኝ በቤተክርስቲያኔ ላይ የተቃጣው ዘመቻን እቃወማለው ማንነቴ ናትና
18/07/2024

እኔ የቃለሕይወት ቤተክርስቲያን ፍሬ ነኝ በቤተክርስቲያኔ ላይ የተቃጣው ዘመቻን እቃወማለው ማንነቴ ናትና

31/05/2024

ዜና ሹመት!!

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስትና በህዝብ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሲወጡ የቆዩት ወ/ሮ ፀሃይ ኪባሞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፓሬሽን ዋና ዳሬክተር በመሆን ከዛሬ 22/09/2016 ጀምሮ በአስተዳደሩ ተሹመዋል።

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደርም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የተሰጠዎን ኃላፊነት በአግባቡ ሲወጡ በመቆየትዎ ታላቅ ምስጋና እያቀረበ በቀጣይ ስራና ሃላፊነትዎ መልካሙ ሁሉ እንዲገጥመዎ ይመኛል።

ትዳር ከልጁ ስጦታ ቀጥሎ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ውድ ስጦታ ነው ይህም በሰው ጥረት ሳይሆን በእርሱ ፍቃድ ና ጊዜ ወደ መከናወን ይመጣል ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎት ስራው ክብር ለጌታ ይሁን እ...
29/02/2024

ትዳር ከልጁ ስጦታ ቀጥሎ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ውድ ስጦታ ነው ይህም በሰው ጥረት ሳይሆን በእርሱ ፍቃድ ና ጊዜ ወደ መከናወን ይመጣል ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎት ስራው ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ወዳጆቼ

ሼር አድርጉት
28/12/2023

ሼር አድርጉት

28/12/2023

ለቅዱሳን ሁሉ የቀረበ ጥሪ

Address

Adama

Telephone

+251913899268

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wonji Shoa Kale Hiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Wonji Shoa Kale Hiwot Church:

Share

Category